የ ዘሪቱ ከበደ አዲስ የለቀቀችውን ''ለ አየሱስ ነው'' የሚለውን መዝሙር ላኩልኝ pls pls ደስ ይላል 🙏 admin
Feb 15, 2021ያለፍላጎቴ ልታሰሙኝ ነው በቃ!😡
Feb 15, 2021የ ዘሪቱ ከበደ አዲስ የለቀቀችውን ''ለ አየሱስ ነው'' የሚለውን መዝሙር ላኩልኝ pls pls ደስ ይላል 🙏 admin
Feb 15, 2021ያለፍላጎቴ ልታሰሙኝ ነው በቃ!😡
Feb 15, 2021Told y'all it will be released today 😊😎 @BoredChristian 🎶 😏🐑
Esua setyo gn mndn new ande mezmur ande zefen🤨
Feb 15, 2021Zeritu Kebede " ለኢየሱስ ነው " @Blessedzema 🥀 የወደደኝ ማነው ያለ ምክንያት እንደው ሳይኖረኝ በጎነት አንድም የሚያስወድደው የወደደኝ ማነው በእውነተኛ ፍቅር በማይለዋወጥ በማይቀያየር ያላዋደደብኝ የራሱን አክብዶ እያገለገለኝ በብዙ ተዋርዶ ስፈልገው ያለ ስጠራው የሚገኝ ማነው ያልሰለቸኝ ማነው ያለመደኝ ኢየሱስ ነው ሰው ያረገኝ ማነው አጣጥቦ አፀዳድቶ እኔን የጠቀመኝ በብዙ ተጎድቶ ህይወቱን የሰጠኝ የሞተልኝ ማነው የወደደኝ ማነው የወደደኝ ማነው ታዲያ ልቤ ለማነው የሚገባው ታዲያ ልቤ ለማነው የሚገባው ታዲያ ቀልቤ ለማነው የሚገባው ታዲያ ፍቅሬ ለማነው የሚገባው ለኢየሱስ ነው እዋብለታለሁ በእሽታ በትግስት በቅንነት በፍቅር ደግሞም በደግነት አጌጥለታለሁ በትሁት ማንነት በቸርነት በእምነት እራስን በመግዛት እታይለታለሁ ብርሀኑን ለብሼ በየቀን እለቱ በሀይሉ ታድሼ እሽቀረቀራለሁ ባስተማረኝ ህይወት በሞላብኝ ፀጋ በሰጠኝ ማንነት እገኝለታለሁ በፈለገኝ ቦታ በፈለገው መንገድ ለራሱ ደስታ ይደረግለታል ይሁን እንደሚለው በፍቅሩ ገዝቶኛል ጌታዬ እሱ ነው እነግርለታለሁ ዝናውን አውጥቼ ያደረገልኝን ማዳኑን ተግቼ እኖርለታለሁ እርሱ እንደሚወደው የሞተላቸውን እወድለታለሁ እወድለታለሁ ታዲያ ልቤ ለማነው የሚገባው ታዲያ ልቤ ለማነው የሚገባው ታዲያ ቀኔ ዘመኔ የሚገባው ታዲያ እኔ ለማነው የሚገባው ለኢየሱስ ነው @Blessedzema 🥀 @Blessedzema_bot 🥀