Hello everyone...... እዉነት ለናንተ ምንድን ነች ማለት እዉነትን እንዴት ትተረጉማላቹ?
Feb 14, 2021እውነት ምንድን ነች እያልክ ላትለውጥ ነገር ምን አሞኘህ መለወጥ ያለብህን እና ስላለብህ አስብ ! እውነት broad ነች ። ስለየትኛዋ እውነት ነው የምታወራው ? ስለ ቆንጅየዋ ሰው ስላመነባት ውሸት ወይንስ ስለማይቀየረው ? አትጃጃይ ብራዘር የእራስህን ህይወት ኑር
Feb 14, 2021