Anonymous
#art
አንድ የልቦለድ መፅሐፍ ነበረኝና ፣ ማሳተምያ ገንዘብ ግን የለኝም ። ስለዚህ ይህንን መፅሐፍ በራሱ ወጪ አሳትሞ ፣ ሲሸጥ ያሳተመበት ገንዘብ ተመልሶለት ፣ ትርፉ ግን ለእርዳታ ድርጅት ወይም ለተቸገረ ሰው እንዲውል ማድረግ የሚችል ሰው ካለ ወይም ካወቃችሁ ጀባ በሉኝ ። እናመሠግናለን ...🙏
Feb 14, 20216 engagements
አንድ የልቦለድ መፅሐፍ ነበረኝና ፣ ማሳተምያ ገንዘብ ግን የለኝም ። ስለዚህ ይህንን መፅሐፍ በራሱ ወጪ አሳትሞ ፣ ሲሸጥ ያሳተመበት ገንዘብ ተመልሶለት ፣ ትርፉ ግን ለእርዳታ ድርጅት ወይም ለተቸገረ ሰው እንዲውል ማድረግ የሚችል ሰው ካለ ወይም ካወቃችሁ ጀባ በሉኝ ። እናመሠግናለን ...🙏
Feb 14, 2021መፅሐፉን እስኪ ላክልኝ መጀመርያ.
Feb 14, 2021Asatami dirijitochin bitanagir maybe teredtewuk liyasatimu ychilalu... or degmo be tawaki sewoch bekul...✌️
Feb 14, 2021ብራዘር አሳታሚው ትንሽ ትርፍ ይፈልጋል አንቺ እውቅናውን ለማግኘት እንደፈለግሽ ሁሉ ሰውየውም ትርፍ ይፈልግ ይሆናል ስለዚህ ከተረፈህ ላይ እርዳበት በይው!! ይቅናሽ አባቴ ድርሰቱ ግን የማይጠቅም ሆኖ እንዳይሆን የአርኦት ስራ ይሰራበት 😂
Feb 14, 2021