አረ ወንድምና እህቶቼ እርዱኝ ምን መሰላቹ ከቀናት በፊት ምወዳት ጎደኛዬ kiss አርጊያት ነበር at that time ፍቃደኛ ነበረች ወላ ስስማት እንደምትወደኝ ጭምር ነግራኝ ነበር ማለት የፈለኩት በሷ ፍቃድ kiss አርገን ነበር ነገር ግን በተጋታው ምንም በማላቀው ዘጋችኝ እና ላወራም ላገኝም አልፈልግም አለችኝ ስልኳንም off አረገች በዛ ላይ እኔ በጣም አፈቅራታለው pls ምን ላርግ?
Feb 13, 2021Go to her best friend and ask her what happened
Feb 14, 2021