ወንድ ነኝ የሴት best friend ፈልጌ (እዚ ልጥይቅ አይደለም) ነበር እናም የአብዛኛዎቹ ሴቶች ፍላጎት ምን ይመስላል የሚለውን ለማወቅ ስለፈለኩ ነው አንድ ሰው ቢጠይቃችሁ መልሳቹ ምን ይመስላል ? #Your_interest ያላችሁን ፍላጎት ከ0-4 ግለፁ 0 በፍፁም አልፈልግም (strongly disagree) 1 አልፈልግም(disagree) 2 ገለልተኛ (neutral) 3 እፈልጋለሁ (agree) 4 በጣም እፈልጋለሁ (strongly agree) #your_commitment በጓደኝነት ለመዝለቅ ያላችሁ ቁርጠኝነት ምን ይመስላል ?( መሰላቸት ሳይኖር፣ የፍቅር ግንኙነት ወይም FWB ውስጥ ❌ሳይገቡ) ያላችሁን ቁርጥኝነት ከ0-4 ግለፁ 0 አነስተኛ ቁርጠኝነት 4 ከፍተኛ ቁርጠኝነት ለትብብራችሁ አመሰግናለሁ🙏
Feb 13, 2021Jil beleh yekefahal? Kurtegninet mnamn mnsha
Feb 13, 2021