Anonymous
#health
ሰዎች እባካቹ እርዱኝ አንገቴ ላይ መሀተብ ወይም ብር ሳደርግ እያሳከከኝ እና እየቆሠለ ተቸገርኩ ሳወልቀው ደሞ ይሻለኛል ተሻለኝ ብዬ ሳደርገው ደሞ መልሶ ይቆስላል ብዙ የሚቀባ መዳኒት ሞክሬያለው ግን ለጊዜው ካልሆነ በቀር ሊያድነኝ አልቻለም ያለ ማህተብ ደሞ መኖር ከበደኝ ምን ይሻለኛል
Feb 12, 202112 engagements
ሰዎች እባካቹ እርዱኝ አንገቴ ላይ መሀተብ ወይም ብር ሳደርግ እያሳከከኝ እና እየቆሠለ ተቸገርኩ ሳወልቀው ደሞ ይሻለኛል ተሻለኝ ብዬ ሳደርገው ደሞ መልሶ ይቆስላል ብዙ የሚቀባ መዳኒት ሞክሬያለው ግን ለጊዜው ካልሆነ በቀር ሊያድነኝ አልቻለም ያለ ማህተብ ደሞ መኖር ከበደኝ ምን ይሻለኛል
Feb 12, 2021ቅባ ቅዱስ አስቀብተህ በካህን አስባርከህ አርግ
Feb 13, 2021Mahteb eko ker new emnet lebeh west new atarg
Feb 13, 2021Setan new wegahut
Feb 13, 2021If you're orthodox emenet tekebawe/tekebiwe
Feb 13, 2021Bro emnet tekebaw
Feb 14, 2021ስትለምድ ይተውሃል
Feb 13, 2021Enem ye ber habel sareg yasakekegna ende cheret weto keza yekoselal alarjik new medwnit alew pharmacy teyek gn melesek karekew mewetatu ayekerem maheteb lalekew dmo medanitun kecheresek behuala addis guzana atebek aregew
Feb 13, 2021