#religion
እኔ አሁን ግብረ ድቁና እየተማርኩ ነው እና መሪ ጌታ ለመሆን ምን ያህል አመት ይፈጅብኛል
Feb 12, 20213 engagements
እኔ አሁን ግብረ ድቁና እየተማርኩ ነው እና መሪ ጌታ ለመሆን ምን ያህል አመት ይፈጅብኛል
Feb 12, 2021እንዲህ ተብሎ የተቆረጠለት አይደለም። ያንተ የአዕምሮ ፍጥነት ይወስናል። ግን ብዙ ሰዎች ከ13-17 ዓመት ነው የሚማሩት (አያሳስብህ ዮኒቨርስቲም በ12 ዓመት ነው😄)። ግን እኔ የማውቀው ሰው፣ ገና ልጅ ነው (እድሜው 24 አካባቢ ባለፈው እንጂኔሪንግ ምሩቅ ነበረ) እና በ2012 መጨረሻ የመሪጌታ ምስክር ከደብረ ዓባይ ይዞ መጣ። ግን እሱ (እሳቸው) የካህን ልጅ ስለነበሩ በልጅነትም ብዙ ነገር ለምዷል።
Feb 12, 2021Wendeme ezaw biteyk tiru aymeslhm
Feb 12, 2021Egzyaber yewekew 😇
Feb 12, 2021