እናት እና አባቴ አይዋደድም እና ሁሌ ይጣላሉ እና ሲጣሉ ሁለቱም እናቴ አንቼ ባትፈጠሪ ከ አባትሽ ጋር አልኖርም ትላለች አባቴም ልክ እንደሣ 4 አመት ሆናቸው አልጋ ለይተው መኖር ከጀመሩ እያንዳንዳ ነገር ለእኔ ጭንቀት ሆነብኝ ቤት ከሚፈጠረው ነገር የተነሣ እንቅልፍ ለሊት አልተኛም እና ጨጓራዬን ያመኛል እና በጭንቀት የተነሣ ሆርሞን እየተዛባብኝ ፔረድ ሁላ አስቸገረኝ እና አንድ ቀን በጣም ተናድጄ ቤት ጥዬ ጠፋው እና ትምህርት አቆምኩ አሁን የሆነ ስራ እየሠራው ለእለት ጉርሴ እየሮጥኩ ነው እና አሁን ጥሩ ገቢ ያለው ስራ ፈልጋለው እና ምን ትመክሩኛላችሁ
Feb 11, 2021Ene bezi seat yihe milew solution yelegnm egzihabher yiketelish❤️
Feb 11, 2021