Dertogada buhala ketayochu metshaftoch mindinachew ena demo teketatayinet alachew ende bedemb nigerugn
Feb 11, 2021Rahmatohara Zhantozhara Yoratorad Yotod Btw 5tum yeyazew tilku dertogada wetual teyayazhnet alachew
Feb 11, 2021Dertogada buhala ketayochu metshaftoch mindinachew ena demo teketatayinet alachew ende bedemb nigerugn
Feb 11, 2021Rahmatohara Zhantozhara Yoratorad Yotod Btw 5tum yeyazew tilku dertogada wetual teyayazhnet alachew
Feb 11, 2021ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ ዛሬ የምናወራው ስለ ዴርቶጋዳ መጽሐፍ ነው ዴርቶጋዳ ማለት አናፈገፍግም ማለት ሲሆን ፀሐፊው ይስማዕከ ወርቁ ይባላል። የመጽሐፉ ዋና መቼቱ ወይም ቦታው የሚያጠነጥነው በጣና ሀይቅ እና ደሴቶቹ ላይ ሲሆን ታሪኩም አንድ የተደበቀ ነገርን ፍለጋ ላይ ያተኩራል ። ይህ መፅሀፍ ከአንጋፋነቱ የተነሳ በእንግሊዘኛ ተተርጉሞ amazon ላይ እየተሸጠ ነው። በቅርቡም ደራሲው የዴርቶጋዳ ተከታታይ መጻሕፍትን (ራማቶሀራ ፣ ዣንቶዣራ ፣ ዮራቶራድ እና ዮቶድ) የተሰኙትን አንድ ላይ በአንድ ጥራዝ አሳትማቸዋል። 👉የደራሲ ይስማዕከ ወርቁ አብዛኛውን መፅሐፍት ለእናንተ በ pdf ስላቀረብን አውርዳችሁት እንድታነቡ ጋብዘንዎታል ። Join us... ✦✺ @Minteno ✺✦ ✦✺ @Minteno ✺✦
Feb 11, 2021ዴርቶጋዳ ራማቶሃራ ዣንቶዣራ ዮራቶራድ ዮቶድ ከነዚህ ሌላ ክቡር ድንጋይና የኦጋዴን ድመቶች የሚሉ ሁለት ተመሳሳይ ታሪክ ያላቸው መፃህፎች አሉት
Feb 11, 2021Dertogada ramhatohara zantzozara yoratorad
Feb 11, 2021