Anonymous
#relationships
Guys plz a chachir ye fkr gitm magegnibet channel kale eski asawkugn plz its urgent admin approve
Feb 10, 20213 engagements
Guys plz a chachir ye fkr gitm magegnibet channel kale eski asawkugn plz its urgent admin approve
Feb 10, 2021#እጎዳብሻለሁ የኔ ውድ አውቃለሁ ፤ ዝምታሽ ቋንቋ ነው አይንሽ ሲርገበገብ ፤ ለእኔ መልክት አለው ከንፈርሽ ሲረጥብ ፤ ልቤ ትቀልጣለች ጉንጮችሽ ሲቀሉ ፤ ነፍሴ ትበራለች ግን ቢሆንም ውዴ ፤ እጠራጠራለሁ አታፈቅረኝ ይሆን.. ? ብዬ ተክዛለሁ ዝምታሽ ሲበዛ ፤ ውስጡ ነገር አለው እንደዛ እያሰብኩ ፤ እብሰለሰላለው ያንን ለማካካስ ፤ አፈቅርሻለው እያልኩ እለፈልፋለሁ እውነቱን ንገሪኝ ፤ እባክሽ ተንፍሺ እጎዳብሻለሁ። 📚 #ግጥም 📖 Join us... ✦✺ @Minteno ✺✦ ✦✺ @Minteno ✺✦
Feb 10, 2021መሞትም አልሻ አንቺን አጣሁ ብዬ አዝኜም አልውልም አይፈስም እምባዬ ብዬ ልዋሽ ስል ትዝ አለኝ ትራሱ ባለቀስኩት እንባ በስብሶ መራሱ @aratmetofkr
Feb 10, 2021T.me/bestletters
Feb 11, 2021