Anonymous
#music
ሴሚናሪ የሙዚቃ ትምርት ቤት ፕሮቴስታንት ካልሆኑ መማር አይቻልም እንዴ ?? ሌላም መረጃ ብትነግሩኝ ደስ ይለኛል አካባቢውን መግብያ እና ክፍያውንም አመሰግናለው🙏🙏
Feb 09, 20212 engagements
ሴሚናሪ የሙዚቃ ትምርት ቤት ፕሮቴስታንት ካልሆኑ መማር አይቻልም እንዴ ?? ሌላም መረጃ ብትነግሩኝ ደስ ይለኛል አካባቢውን መግብያ እና ክፍያውንም አመሰግናለው🙏🙏
Feb 09, 2021In Protestant wust endeza mibal neger yelem. Kefelek lemn muslim athonm. Ychalal. Yemigegnew Mekanisa akababi new Yeteleyayu instruments slalu ende instrument yleyayal. P. S I'v never learned there
Feb 10, 2021አይ አምልኮ ምናምን አለ ሚባል ነገር ስለሳም ነው
Feb 10, 2021