how many people Orthodox in Ethiopia ????
Feb 09, 2021Koy lekuterachew
Feb 09, 2021how many people Orthodox in Ethiopia ????
Feb 09, 2021Koy lekuterachew
Feb 09, 2021ጨርሳቹ ሳታነቡ ምትሳደቡ ግን ክላስ እየቀጣቹ አሮጊት ቤት ስድብ ለመማር ትሄዱ እንደነበር ደርሰንበታል😂😂 እስቲ ግምታዊ ስሌት እንስራ ብዙ ጊዜ የሀገሪት ግማሽ በላይ ኦርቶዶክስ ነው ይባላል። በ ዊኪፒዲያ መረጃ መሰራት👇👇ሊንኩን ከፈለጋቹ👇👇 https://en.m.wikipedia.org/wiki/List_of_ethnic_groups_in_Ethiopia ሚ=ሚሊየን *ኦሮሚያ =40·8ሚ *አማራ=32·52ሚ *ሱማሌ=7·42ሚ *ትግራይ =7·32ሚ *ሲዳማ=4·ሚ *ሌሎች=32·64ሚ ድምር=118·842ሚ ይመጣል እሺ እንጥል ኦርቶዶክስ በብዛት ያለው የትነው?ሰሜን ኢትዮጵያ አማራ&ትግራይ ነው ።ከአማራ ደሞ ሰሜን ወሎ፣ደቡብ ወሎ ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ሙስሊሞች ናቸው ህዝባቸው በትንሹ ~3ሚ ልብ በሉ ሁለት ዞኖች ናቸው ከዛ ደሞ በተለያየ የአማራ ክልል ያሉ ሙስሊሞች አሉ በአጠቃላይ በትንሹ አማራ ክልል 5–7ሚ ሙስሊሞች ናቸው። ትግራይ ወደ አክሱም ፣መቀሌ ብዙ ሙስሊሞች አሉ ብያንስ 500K-1M ሙሉ ትግራይ ላይ ይኖራል ብለን እንገምት። ወደ ደቡብ ኢትዮጵያ እንምጥ ከፍተኛ ህዝብ የሚይዙት ዞኖች ወላይታ፣ሀድያ፣ከምባታ፣ስልጤ፣ጉራጌ ናቸው ከነዚህ ውስጥ ብዙ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ያለው ጉራጌ እና ወላይታ ላይ ነው ጉራጌ ላይ 50%(~1.5M)ወላይታ 25%(~1.5-2M) ከምባታ፣ሀድያ፣ስልጤ በድምሩ (~1 M እመኑኝ እነዚህ ዞኖች ላይ ከዚህ በላይ አታገኙም ሁለት የ ፕሮቴስታንት ተከታይ የሚበዛባቸው ሲሆን ስልጤ ደሞ ሙሉ በሙሉ በሚባል ደራጃ ሙስሊሞች ናቸው)።አፋር፣ሀራሪ፣ሱማሌ በተመሳሳይ አጠቃላይ በድምር ከ 2M አይበልጥም ማን ቀረ?ኦሮሚያ ኦሮሚያ ግማሽ በሚባል ደረጃ በእስልምና እምነት የተሸፈነ ነው ይህ ማለት ~20M ከፍተኛ ፕሮቴስታን እምነት ተከታይም ያለው እዛው ኦሮሚያ ነው ሁለት ወለጋ ዞኖች ለዚህ ማሳያ ናቸው ። ታድያ በዚህ ሁኔታ እንዴት ሆኖ ነው 60M ህዝብ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተከታይ ሚሆነው🤔🤔 ቢታሰብብት ይሻላል ።አደራ አትሳደቡ እኔ በተረዳሁት ልክ ነው የተናገርኩት
Feb 09, 2021Over #50 millions from #120 million population...✌️
Feb 09, 2021Why religions compete for numbers?
Feb 09, 2021Anonymous ppl
Feb 09, 2021According to 1999 census, it was 55 million out of 80million. But now it has fallen in Oromia and SNNPR ( and surviving again) due to Language circumstances. Gn according to MK, I heard that Oromia Region has lost 3million Orthodox follower just in 10 years (1999-2009). Again EOTC patriarchate has a data of that it had more than 60million Orthodoxs in Ethiopia. But 25million couldn't be found even though they still exist in Ethiopian population. This means they have converted religion or cit their relationship with church membership. Ayyyy, nama guba😓
Feb 09, 202160 million
Feb 09, 2021According to 2021 research islam 36%orthodox 41% and 19%protestant source is Google and don't forget to check 2021 cuz 2020 orthodox were 43percent and islam was 33.9percent P.s but still many muslims think this is not true and the gov is minimizing the number of Muslims
Feb 11, 20219
Feb 09, 2021