Anonymous
#other
ሰላም.የፋሽን/ልብስ ዲዛይን የት መማር እችላለው በ3 ወር እሚያልቅ በአሪፍ ዋጋ አስተምሮ ጥሩ ዲዛይነር እሚያረገኝ ት.ት ቤት ጠቁሙኝ አ.አ ውስጥ.አመሰግናለው።
Feb 09, 20212 engagements
ሰላም.የፋሽን/ልብስ ዲዛይን የት መማር እችላለው በ3 ወር እሚያልቅ በአሪፍ ዋጋ አስተምሮ ጥሩ ዲዛይነር እሚያረገኝ ት.ት ቤት ጠቁሙኝ አ.አ ውስጥ.አመሰግናለው።
Feb 09, 2021Next design around bole
Feb 11, 2021Thanks
Feb 11, 2021