As I have seen throughout these times ,there are many people who support the "No bher ,just Ethiopianism" belief n wanted to ask sth.እንደዚህ አይነት ሃሳብ ሚያራምዱት ሰዎች ብሄር ምናምን ይቅር ሲሉ በብሄር ሰበብ ጥል እና ግጭቶች እንዳይፈጠሩ ነው ሚል premise አላቸው። እሺ መልካም! ኢትዮጵያ ውስጥ ከ80 በላይ ብሄሮች አሉ plus በጣም በርካታ ሃይማኖቶች አሉ። እኛ ምናውቀው የብሄር ግጭት እንዳለ ነው ነገር ግን በጣም ብዙ የሃይማኖት ግጭቶችን አስተናግናል ብዙ ህጻናት ራሱ የታረዱበት። even ከትንሽ ሳምንት በፊት በአማራ ክልል አንዲት ከተማ ውስጥ በሙስሊም ወገኖቻችን ላይ ሃይማኖትን ያነገበ ጥቃት ደርሶ ነበር። እና በብሄር ፖለቲካ ምክንያት የብሄር ግጭት እየተነሳ ስለሆነ ብሄሬ ምናምን ሚባል ነገር ትተን ለምን ኢትዮጵያዊ ብቻ ነኝ በሉ ምትሉ ስዎች በሃይማኖትም የላቀ ደም መፋሰስ እየተካሄደ ስለሆነ የreligious diversityውን ትተን ለምን ኢትዮጵያዊ ሚባል ሃይማኖት አናራምድም ታድያ? (I mean ግጭት በሁለቱም ጋር ስላለ....)
Feb 09, 2021ኦሮሚያ ቢሆን ግጭቱ አጠቅሰውም ነበር አማራ ክልል ዶሮ ሲጮህ ሚሳኤል ተተኮሰ ማለት ይቀናችኅል ሁሉም በሃይማኖቱ በብሄሩ ተከባብሮ እየኖረ ነው
Feb 09, 2021