ጓደኛየ ትላንት ነበረ ሰርጉ ግን ዛሬ ሚስቱን አባራት ምክንያቱን ስጠይቀው ዋሽታኛለች መቼም አላምናትም አለኝ። ሁለት አመት በ relationship ቆይተዋል ድንግል ነኝ ከትዳር በፊት ምንም አናደርግም በላው እሺ ብሏት ነበረ። እና ማታ አልጋ ላይ ነው የተጣሉት ድንግል አይደለችም። ድንግል ካለመሆኗ በላይ ውሸቷ ነው ያናደደኝ አለኝ። ካሁን በኋላ መቼም አላምናትም ብሎኛል። አሁን እኔ እንዴት አድርጌ ነው ማስታርቀው? ወይስ እሱ ልክ ነው ብዬ እኔም ዝም ብዬ ቁጭ ልበል? ወንዶች please ሀሳባቹን share አድርጉኝ
Feb 08, 2021Dem afasash torinet le africam altekemat😂
Feb 08, 2021