Anonymous
#personal
Admin please approve ሰላም እንዴት ናቹ እኔ የግቢ(AASTU) ተማር ነኝ ትምህርት ለመጀመር ተጠርተናል እና ከትግራይ ነው የመጣሁት ትግራይ ውስጥ በተፈጠረው ችግር ምክንያት ቤተሰብ ጨላ ልሰጡኝ አልቻሉም እኔም ስራ አልሰራሁም እና ለአንዳንድ ነገር የሚሆነኝ ስራ መስራት ፈልጌ ነው pLS እኔ ምስራው ዐይነት ስራ ካለ ጠቁሙኝ
Feb 08, 20215 engagements