Ere mendenew sele G12 yeweta adiss neger ale ende lefeneda new?
Feb 05, 2021Keegna ga mefetnachu new😬
Feb 06, 2021Ere mendenew sele G12 yeweta adiss neger ale ende lefeneda new?
Feb 05, 2021Keegna ga mefetnachu new😬
Feb 06, 2021ሰላማዊ ሰልፍ✊
Feb 06, 2021We are gonna stage demonstration🤜🤛💪💪
Feb 06, 2021Mnm ylm baksh
Feb 06, 2021Ere ale.. Bezu new Gn wanaw its going to be graded like 10matric and this year AAU manenem aykebelem. They also said we will give schoralships. Idk maybe my school mood eyayazu new🤷♀
Feb 06, 2021ፈተናው አብሮ ይሆናል ብዬ አስባለሁ
Feb 06, 2021#G_12 #ADIS_ABABA 📌የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ለ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች ስልጠና በሰጠበት ወቅት ከታች ያሉት ነጥቦች ተነስተው እንደነበር ተሳታፊ ተማሪዎች ገልፀውልናል 📌 የዘንድሮው የፈተና ውጤት እንደ ከዚህ ቀደሙ ከ700 ሳይሆን በግሬድ ማለትም እንደ ድሮው የ10ኛ ክፍል ውጤት Graded እንደሚሆን 📌ስኮላርሺፕ የሚያገኙ ተማሪዎች እንደሚኖሩና ለወንድ 3.8እና ከዚያ በላይ ፤ ለሴቶች ደግሞ 3.6 እና ከዚያ በላይ ያመጡ ዋሽንግተን ዲሲ እና ደቡብ ኮርያ Full Scholarship እንደተዘጋጀላቸው ፤ የደቡብ ኮሪያ እንደውም ተወካዮች በአካል በመቅረብ explanation እንደተሰጣቸው 📌ለ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የመሸኛ የእራት ግብዣ እንደሚኖርና ሁለት ሁለት ክፍል ከተሞች ላይ የሚገኙ ተማሪዎች በአምስት ሆቴሎች የእራት ግብዣ እንደሚደረግላቸው 📌ከፈተና በኋላ የሰባት ቀናት የአንድነት ፓርክ ፓኬጅ በነፃ እንደሚሰጣቸው ቃል ተገብቶልናል ብለው ለ#ATC መረጃ አድርሰውናል። 💠አንዳንድ Surprising ነገሮችንም የነገሩን ተማሪዎች አሉ አጣርተን የምናሳውቃቹህ ይሆናል👍 ♻️ለአስተያየት ፣ ለጥቆማ አልያም ለጥያቄ👇👇👇 @amharictutorialclassbot 🔔ትምህርት ነክ መረጃ ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇 @amharictutorialclass @amharictutorialclass
Feb 06, 2021its about admission card
Feb 06, 2021@AttentionForG12s Lay join argeh teketatel
Feb 06, 2021