#education
አንድ የ 80 ዓመት አባት እና ልጅ ከቤት ወጥተዉ እየሄዱ መንገድ ላይ አንድ ትልቅ መኪና መጥቶ ይገጫቸዉና ሁለቱም ከባድ አደጋ ደርሶባቸዉ ወደ ሆስፒታል እየተወሰዱ አባትየዉ መንገድ ላይ ይሞታል ልጁ ደሞ ሆስፒታል ደርሶ ቀዶ ጥገና ያስፈልገዋል ይባልና ቀዶ ጥገና ሊያደርጉለት የገቡት ዶክተር ግን ልጄን ቀዶ ጥገና ማረግ አልችልም ብለዉ ወጡ፡፡ የ ተጎዳዉ ልጅ እንዴት ሆኖ ነዉ የዶክተር ልጅ የሆነዉ?
Feb 04, 20219 engagements