ሁለት ጓደኛሞች ሲሰርቁ ተይዘው እስር ቤት ይገባሉ አንድ ቀን አንደኛው የማምለጥ ሀሳብ ያመጣል እሱም ከላያቸው ባለ ክፍት መስኮት ማምለጥ ነበር ነገር ግን የመስኮቱ ከፍታ ወደ ላይ 7 ሜትር አካባቢ ስለሆነ ሊደርሱት አልቻሉም ና አንደኛው ሌላ የማምለጥ ሀሳብ ያመጣል እሱም ወደ መሬት ጥልቅ ቆፍሮ በመሬት ውስጥ ማምለጥ ነው ሁለቱም በዚ ሀሳብ ተስማምተው ወደ መሬት ጥልቅ መቆፈር ይጀምራሉ ብዙ ከቆፈሩ በውሃላ ግን ሌላ አንድ የማምለጫ ሀሳብ ይመጣላቸውና እሱን ተጠቅመው ከእስር ቤት ያመልጣሉ! አዲስ የመጣላቸው እና ያመለጡበት ሀሳብ ምን አይነት ሀሳብ ነው?
Feb 04, 2021Wede tach 7 meter mekofer nw keza sikofru yewetaw afer ley komew ywetalu aleke🧠
Feb 04, 2021