Which university did you go and what is the best and worst part
Feb 04, 2021I went to DBU ( debre brehan ) ena the weather is like 🥶🥶🥶 betam aza new
Feb 04, 2021Which university did you go and what is the best and worst part
Feb 04, 2021I went to DBU ( debre brehan ) ena the weather is like 🥶🥶🥶 betam aza new
Feb 04, 2021💃የከንቲባው ልጅ 🕺 : ምዕራፍ ፭/5 🏫 ክፍል ፵፭/45 ቶኒ በር ላይ ፈታሾቹ ከኔ ምንም ላያገኙ ፈትሸውኝ ፣ በርብረውኝና ዘቅዝቀውኝ ምንም ነገር ሲያጡ ወደ ውስጥ አስገቡኝ ። እና አሁን ያ አመዳም ጊቢ ውስጥ ነኝ ። እንዴት እንደ ሚያስጠላኝ አጠይቁኝ ። (እንግዲህ በግድ ከጠየቃችሁኝ ምን ይደረጋል...🙆) ። ገና በቶኒ በር ስገባ ጀርባዬን ያሳክከኛል ። ብታዩት Campus ሳይሆን የአዋራ ፋብሪካ ነው የሚመስለው ። በዛላይ በጣም ጠባብ ከመሆኑ የተነሳ ከዶርም ወደ cafe ስንሄድ ከመኝታ ቤት ወደ ሳሎን የሄድን ነው የሚመስለኝ ። ዶርም ሆነን ከሴቶች ጋር ማውራት ከፈለግን እኮ መስኮት መክፈት ብቻ ነው የሚጠበቅብን ። መሀል ላይ በቆርቆሮ አጥር ቢለያዩንም ከወንዶች ዶርም ጋር face to face ስለሆኑ ጎረቤቶቻችን ናቸው ብል ማጋነን አይሆንም ። እንደውም አንዳንድ ጊዜ ቺኮቻችን ሲደብራቸው መስኮት ከፍተው ይደበሩብናል ። professional የሆኑ የ GC ወንድ ተማሪዎች ደግሞ ጭራሽ micraphone ገዝተው ለሁሉም ዶርሞች እንዲዳረስ የበኩላቸውን አስተዋጽኦ እያበረከቱ ይገኛሉ ። አልፎ አልፎ ግን ወደ ሴቶቻችን ዶርም ስንመለከት ከ #18 ዓመት በታች ለሆኑ የተከለከለ ነገር እናያለን ። ከሙቀቱ የተነሳ የድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ዶርም ውስጥ ልብስ መልበስ አቁመዋል ። ለነገሩ የድሬ ሙቀት እንኳን ልብስ ቆዳም ያስገፍፋል ። ሻዎር ውስጥ ስትገባ እንኳን fan ያስፈልግሃል ። አየሩ ፣ ውሃው ፣ መሬቱ ፣ ከሰው በስተቀር ሁሉነገሩ የተመታ ከተማ ። በቶኒ በር ገብቼ ፣ ፍቅር cafe ፣ cenrtal library ፣ የሴቶች ዶርም እና senior cafe'ን አልፌ ፣ ወደ ወንዶች ዶርም ዘለኩኝ ። ጊቢው ያለወትሮው ጭር ብሏል ። ጥሎበት ደግሞ ተማሪ ከሌለበት ሲኦል ነው የሚመስለው ። (አንተ ልጅ ደግሞ አንዳንዴ ታበዛዋለህ ፡ ሲኦልን ደግሞ መች አየሃት ...?😬) ። የተመደብኩበት block ደርሼ ፣ የዶርሜን በር (white house F #45) ከፍቼ ገባሁ ። እንዴት እንደ ሚያስጠላ idea'ው የላቹም ። ተሳስቼ ሽንት ቤት የገባሁ ነበር የመሰለኝ ። ዶርም መሆኑን ያወኩት አልጋና ሎከር በመኖራቸው ነው ። ከሁሉም ግን ድንቅ የሚለኝ ፡ ሽንት ቤቶቹ እንዳለ ቀለም ተቀብተዋል ። የምናድርበት ዶርም ግን ለመጨረሻ ጊዜ ቀለም የተቦረሸው ለመጀመሪያ ጊዜ ይሄ ጊቢ ሲመሠረት ነው ። ግድግዳው የወፍጮ ቤት ይመስላል ፣ ፍራሾቹ ደርቀው ከድርቆሽ በላይ ጠንክረዋል ፣ ሎከሮቹ ተሰባብረው የማገዶ እንጨት መሥለዋል ፣ ኮርኒሱ ኩሽና ይመስል ጠቁሮ የጨለመ ሰማይ ሆኗል ፣ ሊሾው አፈር ለብሶ ወደ መሬትነት ተለውጧል ። በቃ ምን ልበላችሁ ...? ፡ ዶርሙ ከዶርምነት ተራ ወጥቶ ዱሪዬ ዶርም ሆኗል ። እዚህ ውስጥ እየኖርኩማ እንኳን ትምህርት ሊገባኝ ቀርቶ እንቅልፍ እራሱ የሚወስደኝ አይመስለኝም ። አማራጭ የለኝም ፤ ጠልቼ በግድ አንዴ ገብቼበታለሁ ። በጣም ደክሞኝ ስለነበር ፣ በዛላይ ጊቢው ስለዘገነነኝ ዶርሜን ዘግቼ አልጋ ላይ ፌንት ሰራሁ ። (ፌንት ግን ይሰራል ወይስ ይወደቃል ...?😳) ። ይሄን የመሠለ ዶርም ውስጥ ሆኜ በየት በኩል እንቅልፍ ይውሰደኝ...? ። anyways ቤት ሳይሆን ዱር እንዳደርኩ እቆጥራለሁ ። ኧረ ዱር እራሱ በስንት ጣዕሙ ። እውነት አያ ጅቦ እዚህ ቢመጣ "እኔን ፡ እኔን ፡ ምን ሆነክ ነው ጎዳና ላይ የምታድረው...? ፡ በል ተነስና ወደ ቤቴ ልውሰድክ" እንደ ሚለኝ አልጠራጠርም ። ©ከወደዱት ክፍል ፵፮/46 ይቀጥላል ። Join us... ✦✺ @Minteno ✺✦ ✦✺ @Minteno ✺✦
Feb 04, 2021AAU no nega side
Feb 04, 2021Madawalabu Bahirdar Adama all are awesome 😂
Feb 04, 2021Harmaya university And betam aza bota only politics yalebet bota😏
Feb 04, 2021I went to Astu and the girls are🤢
Feb 04, 2021