Does anyone know any Amharic love poems 😭, please help your brother out 🙏🏾🙏🏾
Feb 03, 2021እኔ አፍቅሬሻለሁ እንደ አሜሪካ አፈር እንደ ሳምሰንግ ሰቨን እኔ አፍቅሬሻለሁ… እንደ አርሴናል ክለብ እንደ ሜሲ ጥበብ እኔ አፍቅሬሻለሁ… እንደ እንግሊዝ ፓውንድ እንደ ናይኪ ብራንድ እኔ አፍቅሬሻለሁ…. እንደ ቱርክ ሲኒማ እንደ ቃና ቻናል ብዬ መናዘዜ አልገባሽም አይደል! …እሺ ምን ላ’ርግልሽ? ከዝሆን ድድ ላይ ቀንጣጤ ሸርፌ፣ ከጥር፡ኝ ብብት ዝባዷን ጨልፌ ከነብር ገላ ላይ ቆዳውን ገፍፌ ከብሄራዊ ባንክ ወርቅ፣ እንቁ ዘርፌ ከአራት ኪሎ ግቢ ሹሞቹን አፍኜ ልላክልሽ ይሆን ኮማንድ-ፖስቱን ጭኜ? (ቂ ቂ ቂ ቂ ቂ ቂ) ተይ እኮ ንግስቴ ተይ እኮ የኔ ውድ፣ ፍቅር ከአልጋ ዘሎ መቃብር እስኪወርድ እኔ አንቺን ሳፈቅር እኔ አንችን ስወድድ ጀብዱን ተይውና… እንደ ቃና ቻናል እንደ እንግሊዝ ፓውንድ፡፡ 📚 #ግጥም 📖 Join us... ✦✺ @Minteno ✺✦ ✦✺ @Minteno ✺✦
Feb 03, 2021