Anonymous
#other
ሰላም ወንድም እህቶቼ - በሜትር እየተለካ የሚሸጠውን ትራንስፓረንት ወረቀት (መስኮት ላይ የሚለጠፍ) የት ስቴሽነሪ ማግኘት እችላለሁ (አዲስ አበባ)?
Feb 02, 20212 engagements
ሰላም ወንድም እህቶቼ - በሜትር እየተለካ የሚሸጠውን ትራንስፓረንት ወረቀት (መስኮት ላይ የሚለጠፍ) የት ስቴሽነሪ ማግኘት እችላለሁ (አዲስ አበባ)?
Feb 02, 2021Bombtera asphaltun wede tach werdeh endecheresk or piassa mestawet betochu akebabi kemerkato wede giorgis bemiwesdew menged
Feb 07, 2021Dm me esti
Feb 03, 2021