Some years ago I was watching the meeting of House of People's representatives (House of ማንቀላፊያ) to decide to group OLF(oneg) , ginbot 7, ኦብነግ... totally 5 political groups as terrorist groups. ከዛ ደግሞ አብይ ሲመጣ እነዚህ ቡድኖች እንደ አሸባሪ መፈረጅ የለባቸውም ብለው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አጸደቁ። ቆይ ይህ ምክር ቤት ለመጣው ባለስልጣን እኩል አብሮ ማሽካበጥ እንጂ ለህዝቡ ድምጽ መሆን አያቅም እንዴ? Like መለስ ዜናዊ ሲኖር ለሱ ሃሳብ ማሽቃበጥ then አብይ አህመድ ደሞ ሌላ ተቃራኒ ሃሳብ ሲያመጣ ለሱም ማሽቃበጥ! ቆይ እነዚ ተወካይ ተብዬዎች ለህዝብ ነው ለከፍተኛ ባለስልጣናት ነው ውክልና ያላቸው?
Feb 02, 2021ህዝቡ ያሽቃብጣል ስለዚህ የህዝብ ተወካዮች የህዝብ ተወካይ ስለሆነ ያሽቃብጣሉ😂🚶♂
Feb 02, 2021