prime ministerachnn dr abiy ahmed yemtetelut sewoch gn yemaseb,yemagenazeb,yemamezazen,chegr yalebachu aymeslachum..?enjima
Feb 01, 2021😂😂😂rasehn endeawaki mayeth newko DEDEB endlh migefafagn
Feb 02, 2021prime ministerachnn dr abiy ahmed yemtetelut sewoch gn yemaseb,yemagenazeb,yemamezazen,chegr yalebachu aymeslachum..?enjima
Feb 01, 2021😂😂😂rasehn endeawaki mayeth newko DEDEB endlh migefafagn
Feb 02, 2021there is never going to be a" good enough" p.m for this country, the people start investigating his ethnicity the minute he got elected and if he isn't one of theirs' boom! they hate him, funny no body ask what qualification he has or where he studied , i feel like a white or Chinese president should be in power
Feb 02, 2021ሰውን መጥላት በራሱ ጤናማ ባይኾንም የሚጠሉት በቂ ምክንያት ስላላቸው ወይም ያልተረዱት ነገር ስላለ አልያም ጨለምተኞች ስለኾኑ ነው ምንም ቢኾን ግን ዐብይን መውደድ ፣ መጥላት ፣ ማድነቅ ወይም መደገፍ የማሠብ ፣ የማመዛዘን ፣ የማገናዘብ መለኪያ አይደለም።
Feb 02, 2021ለምን ጣኦት ሰርተህለት አታመልከውም😂😂😂😂😂😂
Feb 02, 2021የፖለቲካ analysis ከኢትዮ ልጆች ቲቪ ሚከታተል ሰው ጥያቄ🤦♂ Yo these political issues are complicated ዝምብሎ ስልጣን ለያዘ ሁሉ ማሽቃበጥ aint good
Feb 02, 2021Ante ymaseb ymamezazen ena ymagnazeb chilotaw gn aleh?
Feb 02, 2021😂😂😂😂😂😂temelketu eziga demo kesu wichi maseb yemichil sew alemenorun yemiyamin
Feb 02, 2021The opposite works too 😂😂
Feb 02, 2021Lol b chefen yemtwedut dmo color blind yhonachu aymeslachum? Kzi belay endate adergo true color’un yasayachu bhaeretenga ena evil mhonun?
Feb 02, 2021አይ bro, እንዳንተ አይነቱ "የማሰብ የማገናዘብ የማመዛዘን ዕውቀት አለን" የሚሉት ናቸው እኮ አንድን ነገር blindly accept የሚያደርጉት!!! አንተም የማሰብ የማገናዘብ የማመዛዘን አቅም ቢኖርህ ኖሮ የአብይ ቀንደኛ ጠላቱ ትሆን ነበር!!!! ግን የለህም!! የማሰብ የማገናዘብ የማመዛዘን አቅም ስለሌለህ፤ የማሰብ የማገናዘብ የማመዛዘን አቅም ያለውን ሰፊ የኢትዮጵያ ህዝብ የማሰብ የማገናዘብ የማመዛዘን አቅም የለውም እያልክ የማሰብ የማገናዘብ የማመዛዘን አቅምህን ለመደበቅ ትሞክራለህ ☺! ኢትዮጵያዊ ካልሆንክ፤ የኛ የኢትዮጵያውያንን ባህሪ ልንገርህ!! ኢትዮጵያውያን በንግግርና በሽንገላ አናምንም! ፍሬህን ነው የምናየው! የፈለገ ስለአንድ ነገር ብትደሰኩር የደገፍንህ እንዲመስልህ እናደርግና resultኡን ካየን በኋላ አንቅረን ነው የምንተፋህ! በርግጥ ስስ ጎናችን ኢትዮጵያ ስለሆነች፤ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እያለ በኢትዮጵያ ስም እየሸነገለ ዘለዓለም የሚኖር በሚመስለው አካል ልንሸወድ እንችላለን! ነገር ግን ሽወዳው ቢበዛ የ 1 ዓመት ቢሆን ነው! አፍህና ድርጊትህ አንዴ አልገጥም ካለ፤ ከዛ በኋላ በዝምታ የምታደርገውን እንከታተላለን! ጥርጣሬያችን ከጊዜ ወደጊዜ እያደገ፤ በቃላትህና በድርጊትህ መካከል ያለውን difference እንከን እያወጣን፤ ቅዱስ ነኝ ብለህ የተኮፈስከውን አንተን አንቅረን እንተፋሃለን!!!! እኛ ማስ ህዝቦች ይህን ስሜት በዝምታ እየተጋራን እንቆይና፤ ቀን ሲደርስ የኛ አምላክ ማምለጫ መንገዱን ያሳየንና በባሌም በቦሌም ሸንጋይ የሆንከውን አንተን አወዳቅህ መጥፎ እንዲሆን እናደርጋለን! ይህ ነው ከድሮ ጀምሮ የነበረን ታሪክ! እንዳንተ አይነት አጨብጫቢዎችና የሚጨበጨብለት መሪ ያልተረዳችሁት ነገር ቢኖር፤ እኛ ኢትዮጵያውያን መሰሪ ህዝቦች መሆናችንን ነው! መቼም የማንጨበጥ፣ ግን በፈገግታችን የውስጣችንን ነገር የምንደብቅ ህዝቦች ነን! ለዛ ነው ሽንገላው ያልቆመው! የየት ሀገር ዜጋ ነህ ግን bro ☺? ባህሪያችንን አላወቅከውም መሰል እንደ conspiracy theorist ሰውዬው ሲናገር(ሲሸነግል) የኖረውን የበፊት ውሸቶችና ክህደቶች እዚሁ እየዘረዘርኩ በvideo እያሳየሁ አንቅረህ እንድትተፋው ላደርግ እችላለሁ!!! ግን የማሰብ የማገናዘብ የማመዛዘን አቅም የላችሁም ስላልክ፤ የማሰብ የማገናዘብ የማመዛዘን አቅም ላለህ ላንተ አገናዝበህና አመዛዝነህ እንድትደርስበት እተውሃለሁ!!! አንተ የምታጨበጭብለት መሪ "Short Memoryአም" ብሎ የሰደበው እንዳንተ አይነቱን መሆኑን አትርሳ ☺!!!! እኛ short memory የሌለን ደግሞ በshort memoryህ የተነሳ የረሳሃቸውን የእሱን ሀሰትና ክህደት ከተግባራት ጋር ቋቅ እስኪልህ ድረስ ልንግትህ እንችላለን!!!! But Grow your mind first!!!! ይቺ በብሄር ነው የምጠሉት ምናምንህን ደግሞ ተዋት! እሱን ቅዱስ ማድረጊያ መሸፋፈኛ ናት! ነገሩ ግን ሌላ ነው bro። ይህን ደግሞ እኛ mass ኢትዮጵያውያን እንጂ እናንተ በቃላቱ ውበት የምትደግፉ minority ጭፍን ደጋፊዎች አትረዱም!! By the way, DM me as I will show you some beautiful Ethiopic words than him 😊! Peace ✌
Feb 02, 2021We actually call him Abichu
Feb 02, 2021Abyin be tv becha metakut sewoch mnm atebelu please .. enm alakwm
Feb 02, 2021Ante neh enji cheger yalebh demo Abiy sew nw ende🤔
Feb 02, 2021😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣 Erasehen bemn hisab nw yemtasbew😂😂
Feb 02, 2021Simun rasu mesmat merognal. Ena ayamenm we have our own reason not to like him eko
Feb 02, 2021