Tmrt minister lmndn nw eyekeldbn yalw? #Grade 12+ or 13
Feb 01, 2021Ahun lifetnun nw meslne😭....egna school ke batch 10 temari nge tertwale...le tab mnmn meslne😢😢😢😢
Feb 01, 2021Tmrt minister lmndn nw eyekeldbn yalw? #Grade 12+ or 13
Feb 01, 2021Ahun lifetnun nw meslne😭....egna school ke batch 10 temari nge tertwale...le tab mnmn meslne😢😢😢😢
Feb 01, 2021Zy said zy didnt get z tablets ከውጪ ገና, didnt u hear አይዞን!
Feb 01, 2021የምር ሰላማዊ ሰልፍ ውጡ✊
Feb 01, 2021Timihirt manew, mndinew? Wend new set new? Eyalku yalewbet huneta lay negn🙂
Feb 01, 2021Slendezi aynet neger siwera enba yameltegnal hod yfjew😭😭
Feb 01, 2021That's ma question too we sufferin alotttt😩😩😩 i just wanna know what our mecheresha is
Feb 01, 2021tablet eskimeta nw esu dmo።be cargo nw migbaw most probably ykoyal gn bertu አይዞአችሁ
Feb 01, 2021Those bitch ass mother fuckers playing with our lives like its noting .... yemer I lost hope in life😫
Feb 01, 2021Ere mn awkelachew kelal techawetuben ende amanuel megbat eko nw yekeren 🚶♀🚶♀ demo gena tabu almetam 😂🤣
Feb 01, 2021ይድረስ ለሁሉም የ2012 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ --------------------------------------------- የህይወት ጉዳይ ስለሆነ በትዕግስት እና በማስተዋል እስከመጨረሻው ይነበብ፡፡ 👇🏽👇🏾👇🏿👇🏼👇🏻👇 እንደሚታወቀው ከግንቦት 24 እስከ 27 እንፈተን ዘንድ መርሐግብር ተይዞለት የነበረው የኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምህርት መግብያ ፈተና (Entrance exam) በCOVID 19 ወረረሽኝ, በሀገሪቷ በተላያዩ ክፍሎች በተከሰቱ ጦርነቶች እና አለመረጋጋቶች , በሚመለከተው አካል ተገቢውን ትኩረት መነፈግ እና በሌሎች በተለያዩ ምክንያቶች እየተጓተተብን የዛሬዋ ቀን ላይ ደርሰናል፡፡ ይህም ሁላችንንም ከplan ውጪ እንድንሆንና የተለያዩ Psychological ጫናዎች ውስጥ እንድንገባ አድርጎናል፡፡ መልኩ ይለያይ ይሆናል እንጂ ሁላችንም የየራሳችን ህልም አለን፡፡ የዕድሜያችንን 12 እና ከዛ በላይ ዓመት የለፋንበት አላማ አለን፡፡ ይህ ፈተናም በህይወታችን ውስጥ ወሳኝ ከሚባሉ ፈተናዎች ትልቁ ነው፡፡ እንደዚህ ያለቅጥ መራዘሙ ምን ያህል ጊዜ disappoint እንዳደረገን፣ በህይወታችን ላይ ምን ያህል negative impact እንዳሳደረ ሁላችንም ስለምናውቀው ማብራራት አያስፈልገውም፡፡ ይህን ፈተና ለመስጠት በሁሉም ዘርፍ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን የሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ኤጀንሲ በ2012 ዓ.ም ክረምት መጀመርያ ላይ ገልፆ ነበር፡፡ ለፈተናው የሚያስፈልጉ ቁሳቁስ በሙሉ ወደሀገር ውስጥ መግባታቸውን ተከትሎ ህዳር 28 ቀን 2013 ዓ.ም ትፈተናላችሁ ብሎን የነበር ቢሆንም ይህን የሚፃረር እና "እቃዎቹ ገና አልገቡም" እና በጦርነቱ ምክንያት ፈተናው ለሁለተኛ ጊዜ ላልተወሰነ ጊዜ ተራዝሞ ይኸው ባልተጨበጠ ቀቢፅ ተስፋ ቤታችን idle ሆነን ተቀምጠን እዚህ ደርሰናል፡፡ በዚህ ሳምንት ውስጥ ብቻ የተሰጡትን ሁለት ግድ የለሽ እና እርስ በርስ ተፃራሪ መግለጫዎችን መመልከት ምን ያህል አስከፊ ሁኔታ ውስጥ እንዳለን አመላካች ነው፡፡ የትምህርት ሴክተሩን ብልሹ አሰራር፣ lack of transparency፣ lack of scientific and effective leadership ግልፅ አድርጎ ያሳያል፡፡ በኛ batch ላይ ብቻ ሳይሆን ከኛም በፊት በነበሩት የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች ላይ ልክ እንደ የ2008ቱ የፈተና መውጣት, የ2011ኡ የውጤት መበላሸት የደረሱት መጉላላቶች መንግስት በ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ላይ ያለውን ግድየለሽነት አመላካች ነው፡፡ ሆኖም ግን የኛ የተማሪዎች ሚና ይህ በብልሹ አሰራር የተዋጀ አካል የሚወስንልንን ውሳኔ አሜን ብሎ መቀበል ብቻ ከሆነ አመታት ተቆጥረዋል፡፡ ነገር ግን ይህ ተገቢ አይደለም፡፡ የህገመንግስቱ አንቀፅ ፺ ንዑስ አንቀፅ ፪ ይህን ይለናል፡፡ "ትምህርት በማናቸውም ረገድ ከኃይማኖት ፣ ከፖለቲካ አመለካከቶች እና ከባህላዊ ተፅዕኖዎች ነፃ በሆነ መንገድ መካሄድ አለበት፡፡" Article 90 sub article 2 of the FDRE state constitution states that "Education shall be provided in a manner that is free from any religious influence, political partisanship or cultural prejudices." እየሆነ ያለው ግን ይህ አይደለም፡፡ ለዚህ ብልሹ አሰራር ደግሞ የኛ ዝምታ Reinforcement ሆኗል፡፡ ስለዚህ ዝም ማለታችን ተገቢ አይደለም፡፡ እኛ ተማሪዎች ነን፡፡ ሀገር ተረካቢዎች፡፡ Rebellion ወይም armed struggle እንጀምር እያልን አይደለም፡፡ ድምፃችንን ማሰማት መቻል አለብን ነው እያልን ያለነው፡፡ We must form a PRESSURE group💪🏾. Pressure groups are organizations that usually spew out propaganda inorder to influence the legislatures and public officials with their high persuasive skills so that they can achieve the action they want. ይህ የአለም principle ነው፡፡ "ለምን?" እና "እንዴት?" ብለን መጠየቅ ካልቻልን መማራችን ምኑ ጋር ነው??? ድምፃችንን እናሰማ፡፡ ይህን ብልሹ አሰራር እንታገል፡፡ 📌ዋና ዓላማ ፦ በትምህርት ሴክተሩ ላይ የሚታየውን ብልሹ አሰራር ማስቆም፡፡ ፦ ለታናሾቻችን እኛ እና ከኛ በፊት የነበሩት ላይ የደረሰብን እንዳይደርስባቸው፤ ቢደርስባቸውም resist ማድረግ የሚችሉበት ህብረት እንዲኖራቸው አርአያ መሆን፡፡ ፦ ዋናው እና የመጨረሻው ዓላማ ነገሮችን መቆጣጠር፡፡ አስተውሉ፦ ጥያቄው "ፈትኑን" ሳይሆን 👉🏿ቁርጥ ቀን እንዲወሰን እና የሚወሰነው ቀን ያለብንን Psychological ጫና ተቋቅመን፣ የጥናት ሙድ ውስጥ ገብተን ለመዘጋጀት የሚያፈልገንን ቀን ታሳቢ ባደረገ መልኩ በአፋጣኝ ቁርጥ እንዲደረግልን፡፡ 👉🏿Online ፈተና በሀገሪቱ ታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ ሊተገበር መሆኑና እሱን ተከትሎ ሊመጡ በሚችሉ ብዙ Cyber-crimes ላለመጎዳታችን ዋስትና ይሰጠን ዘንድ፡፡ 👉🏿 ያሉብንን ጫናዎች ታሳቢ በማድረግ University acceptance rate ከምንጊዜም በላይ ከፍ እንዲልልን እንዲሁም ሌሎች ጥቅማጥቅሞች ያለምንም ቅድመሁኔታ እንዲመቻቹልን ተፅዕኖ መፍጠር፡፡ 🗝ወሳኝ ነጥቦች *እንቅስቃሴያችን ከተገለፀው ውጪ ሌላ ምንም ዓላማ አይኖረውም፡፡ *ህይወትን አደጋ ላይ የሚጥል እንዲሁም other time consuming gestures are strictly prohibited! 🙏መልዕክቱ ይህን ይመስላል🙏 ለምታውቁት educational group እና channel በሙሉ share አድርጉት፡፡ በሀሳባችን የተስማማ እና ሊያግዘን የወደደ ማንኛው ሰው ከታች ያለው link በመጫን ለዚሁ ዓላማ በተዘጋጁ temporary channel እና group join በማድረግ ሊቀላቀለን ይችላል፡፡ Link👉🏼 @Twelveof2012 እናመሰግናለን፡፡ "Together We can make a difference!!!" 👍🏿HaHu2012
Feb 02, 2021@twelveof2012 Let's join this help ourselves a bit...
Feb 02, 2021Koletam beyachew bakish enatachewn edemeyn asalefut
Feb 01, 2021😅😢😂😭...this is what i am feeling right now
Feb 01, 2021I have found out a solution.... On an unrelated note does any one have a 3m rope with a hoop at the end and able to support a human body ? 😭😭
Feb 01, 2021Ahunse mereren 😭 selmawi self enwuta ende🤔
Feb 01, 2021Ayzosh 😂😂
Feb 01, 2021Thier life is too boring
Mar 06, 2021Ere mndenwe mechershachene
Feb 02, 2021ምን አስቸክላችሁ ተፈትኜ ተምሬ ተመርቄ ቁጭ ብያለሁ ከምትሉ፤ አልተፈተንኩም እያላችሁ ከዕድሜያችሁ በመቀመጥ የሚያልፈውን ጊዜ ትንሽ እንኳ አትቀንሱም???
Feb 01, 2021Tinish deberachew meselegn ena liznanubn wesenu🤷♀️
Feb 01, 2021Ikr...😩
Feb 01, 2021I think they're enjoy it. Torturing us🤔🤦🏽♂
Feb 01, 2021