እስኪ የምታውቁት ሰዎች ንገሩኝ.. የABO ድምፃዊው የነበረው ኤቢሳ አዱኛ በስንት ዓ.ም ተገደለ? እንዴትስ ተገደለ? መሬት ላይ በመኪና ጎትተው ነው፣ ወይስ 2 እግሮቹን በተለያየ 2 መኪና ካሰሩ በኋላ በተለያየ እቅጣጫ ነድተው ገነጠሉት? ወይስ ከጎተቱት በኋላ 2ኛውንም አደረጉበት? የምታውቁት ካላችሁ እስኪ ንገሩኝ
Feb 01, 2021Besmam. What you talking is scary af
Feb 01, 2021