ሰሞኑን አዲስ አበባ ክልል ትሁን የሚሉ እንደ የባልደራስ ፓርቲ ፖለቲከኞች አይነት ሰዎችን እየሰማው ነው 😐 ወደ ራስን በራስ የቻለ ክልል ለማደግ ደግሞ በብዙ ነገር እራስን ማስተዳደር እና መቻል ያስፈልጋል። አዲስ አበባ ደግሞ በጣም መሰረታዊ በሆኑ ነገሮች እንኳን እራሷን መቻል የማችል 'ጥገኛ' ከተማ ነች 🙂 አሁን ለምሳሌ እንኳን ለዚህ ሁሉ ሚልዮን ህዝቧ የሚሆን በቂ water resource የሌላት ከተማ ነች። የመጠጥ ውሀ እራሱ እንደ ለገዳዲ እና ገፈርሳ ካሉ የኦሮሚያ ከተሞች ነው የሚቀርብላት 🙂 So እንደዚ ሆኖ ከተማነት ወጥተን ራሳችንን የቻልን ክልል እንሁን ምናምን ማለት ትንሽ ከአቅም በላይ የሆነ የቅንጦት ምኞት አይሆንም? 🤔
Jan 31, 2021ኧረ ተኡ ተኡ ተኡ ተኡ
Feb 01, 2021