uknown56
#other
የአፄ ቴድሮስ የፈረስ ስሙ አባ ታጠቅ የአፄ ምኒሊክ " " አባ ዳኘው የአፄ ዮሐንስ" " አባ በዝብዝ የተባሉበት ከስያሜው ጋር የተገናኘ ነገር ይኖር ይሆን ? ተባበሩኝ🙏
Jan 31, 20211 engagements
የአፄ ቴድሮስ የፈረስ ስሙ አባ ታጠቅ የአፄ ምኒሊክ " " አባ ዳኘው የአፄ ዮሐንስ" " አባ በዝብዝ የተባሉበት ከስያሜው ጋር የተገናኘ ነገር ይኖር ይሆን ? ተባበሩኝ🙏
Jan 31, 2021ዝምብለው ስም አያወጡም መቺም የሆነ ትርጉም ይኖራቸው ይሆናል
Feb 01, 2021