#religion Hi All I have some question specially for muslims በፊት atheist ነበርኩ ከቅርብ ግዜ ወዲህ ግን እስልምናን ተቀብዬ እየኖሩክ ነው,በተለያየ አጋጣሚ ሰዎች የምከተለውን እምነት ሲያቁ ሙስሊም አልመሰልከንም ይላሉ እኔም ሙስሊም ነኝ ስል የምቀልድ የምመስላቸውም አሉ,ስሜን ላስቀይር ወይስ ምን ትላላቹህ?🙏
Jan 31, 2021You need david wood go see him
Jan 31, 2021