Anonymous
#other
Who is Ligabaw Beyene?What's his story? Endekora mote endetejenene Tej teta silut weha eyemerete lemn tebalelet?
Jan 31, 20212 engagements
Who is Ligabaw Beyene?What's his story? Endekora mote endetejenene Tej teta silut weha eyemerete lemn tebalelet?
Jan 31, 2021ሊጋባው በየነ ትውልዱ ቡልጋ ሲሆን የአፄ ሚንሊክ የቅርብ ሰው ሆኖ ታላቁን መሪ በቅንነት ሲያገለግል የኖር የተከበረ ሰው ነው:: ሆኖም ግን ከአፄ ሚንልክ ህልፈተ ህይዎት በሁዋላ በመካከል አመታት አልፈው አፄ ሀይለስላሴ መንበረ ስልጣኑን ከተረከቡ በሁዋላ በአልታወቀ ምክንያት ለ5 አመታት ታስሮ ቆይቱዋል:: ነገር ግን ከእስራት በሁዋላ ንጉሱ ምህረት አድርገው ወደቀደመ ስራው እንዲመለስ ሲጠይቁት እምቢኝ አሻፈረኝ በማለት ስልጣኑን ጥሎ ወደትውልድ ሀገሩ እንደተመለሰ ይነገራል:: ለዚህ ነው እንደኮራ ሄደ እንደተጀነነ: ጠጅ ጠጣ ቢሉት ውሀ እየለመነ:: ተብሎ የተገጠመለት::
Jan 31, 2021Tnxs bro ❤️❤️
Jan 31, 2021