ሠላም, ለምንድን ነው ጥላሁን ገሰሰ በዚህ ደረጃ ተወዳጅ የሆነው? 👉 በዜማ እንዳንል ያን ያህል ደስ አይልም 👉 ግጥም ቢሆን እንኳን ዜማው አሪፍ ሲሆን ነው ሊደመጥ ሚችለው 👉 ድምፁ ደግሞ ያን ያህል የሚያምር አደለም ጩኸት ብቻ ነው ታዲያ ለምንድነው ጥላሁን ገሠሠ በዚህ ደረጃ ሊወደድ የቻለው?
Jan 30, 2021ጊልዶ ask anything ላይ እንደለህ አላውቅም ነበር😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Jan 30, 2021