1 የ ኤርትራ ጦር ከትግራይ መቼ ይወጣል? አልወጣም ቢል ምን ይፈጠራል??? 2 ትግራይ ምርጫ እንዴት ሊካሄድ ይችላል ምክንያቱም 12ኛ ክፍል ራሱ ፈተና አይሰጥም እየተባለ ነው??? 3 የኤርትራ ጦር ትግራይ መግባቱ ከሉዓላዊነት አንፃር እንዴት ይታያል?? ትግራይ የኤርትራ አካል ልትሆን ትችላለች????
Jan 29, 2021U don't have the moral eko to question anything
Jan 30, 2021