🙏pls admins it's urgent🙏 ሠላም😊 ጥያቄዬ ለተሀድሶ አማኞች ብቻ....እኔ የተሀድሶ አማኝ ነኝ (ቃለ-ዐዋዲ ቤተክርስትያን) እና አሁን ግቢ ልገባ ስለሆነ እዛ ፕሮቴስታንት ቸርች ህብረት ባደርግ ችግር አለው???እባካቹ biblical መልሶችን ስጡኝ🙏
Jan 29, 2021""እባካቹ biblical መልሶችን ስጡኝ🙏"" Seriously dude? Prowoch ga hbret adrg or atadrg yemilewn tks teksew endiyabrarulh new mtfelgew?😂
Jan 29, 2021