#education
ሰላም ተወዳጆች እንዴት አላችሁ? መጠሪያ ስሞችን የሚያብራሩ መጽሀፍት አሏችሁን? ታጋሩኛ ዘንድ በትህትና እጠይቃለሁ፡፡ 1 - የቤተ ክህነት የማእረግ መጠሪያ ስሞችን ለምሳሌ መጋቢ፣ ቆሞስ፣ መላከ ሰላም ወዘተ 2 - የቤተ መንግስት የማእረግ መጠሪያ ስሞችን ለምሳሌ ራስ፣ ቢተወደድ ወዘተ 3 - የግለሰብ መጠሪያ ስሞችን
Jan 28, 20211 engagements
ሰላም ተወዳጆች እንዴት አላችሁ? መጠሪያ ስሞችን የሚያብራሩ መጽሀፍት አሏችሁን? ታጋሩኛ ዘንድ በትህትና እጠይቃለሁ፡፡ 1 - የቤተ ክህነት የማእረግ መጠሪያ ስሞችን ለምሳሌ መጋቢ፣ ቆሞስ፣ መላከ ሰላም ወዘተ 2 - የቤተ መንግስት የማእረግ መጠሪያ ስሞችን ለምሳሌ ራስ፣ ቢተወደድ ወዘተ 3 - የግለሰብ መጠሪያ ስሞችን
Jan 28, 2021የ1ኛው አንዳንድ የኮርስ መጻሕፍት ላይ ይኖራል like 7ቱ ምስጢራተ ቤ/ክ፣ ነገረክህነት እና የሚመሳስሉት ላይ ይኖራል የ2ኛው እና 3ኛውም ግን አላውቅም።
Jan 29, 2021