Anonymous#other"ፀጋዬ ገ/መድህን" የሚል በ2012 የታተመ መፀሃፍ ያለዉ ተባበሩኝ፡፡🙏🙏 ደራሲዉ ደሳለኝ ስዩም ነዉ እንደዉም EBS ላይ ቀርቦ ነበር፡፡ አሁን ደግሞ TV9 ላይ የራሱ ፕሮግራም አለዉ ማክሰኞ ምሽት የሚተላለፍ፡፡ ፎቶዉን "reply" ላይ አስቀምጣለሁ፡፡Jan 28, 20211 engagements