Curry379
#personal
የበእውቀቱ ስዩም "ኗሪ አልባ ጎጆዎች" መፅሀፍ ያለው ......please 🙏🙏🙏 ወሮታውን እከፍላለሁ
Jan 27, 20216 engagements
የበእውቀቱ ስዩም "ኗሪ አልባ ጎጆዎች" መፅሀፍ ያለው ......please 🙏🙏🙏 ወሮታውን እከፍላለሁ
Jan 27, 2021ኗሪ አልባ ጎጆዎች አያቶች! በባዶ መስክ ተመራምረው ጥበባቸውን ዕድሜያቸውን ገብረው የጎጆ ንድፍ ሲያበጁ አረጁ ዘመናቸውን ፈጁ አባቶች! መላ ዘመናቸውን ጎጆ በመቀለስ አሳለፉ ሳይኖሩት አለፉ ልጆች! ጎጆውን ለመውረስ ሳይከጅሉ እንዲህ አሉ '' ያ'ባቶቻችን ጎጆ ይኹን ባዶ ይኹን ኦና በ'ኛ ቁመት በ'ኛ መጠን አልተቀለሰምና።'' (በእውቀቱ ስዩም) @Minteno @Minteno @Minteno
Jan 27, 2021Maths
Jan 27, 2021