Anonymous
#politics
ምንድ ነው ቆይ አሁን ያለው ye politics ሹክቻ ምንም ሊገባኝ አልቻለም… አብይ ምን ሆኖ ይሁን? በአብይ እና በደመቀ መሀል ምን ተፈጥሯል? እና ደሞ እነ አብዲሳ ሽመልስ ጐንደር ሄደው ምን ተፈጠረ?
Jan 27, 202165 engagements
ምንድ ነው ቆይ አሁን ያለው ye politics ሹክቻ ምንም ሊገባኝ አልቻለም… አብይ ምን ሆኖ ይሁን? በአብይ እና በደመቀ መሀል ምን ተፈጥሯል? እና ደሞ እነ አብዲሳ ሽመልስ ጐንደር ሄደው ምን ተፈጠረ?
Jan 27, 2021Fr dr Abiy temtuwal yemibalw ngr ewnet nw enda😩😩
Jan 27, 2021ለ ወሬ ስትቸኩል አብዲሳ ሽመልስ ብለህ ፃፍክ😁 ምናለ እስቲ ወሬዉ ቢቀርብህና አርፈህ ኑሮህን ብትኖር😒😒😏
Jan 27, 2021ምንም አልተፈጠረም🙂እሱ ነው ሚሻለው
Jan 27, 2021Come on bro. Manem Sele endezih aynet ngr ayakm. Beka hulum yemiyaweraw just TV ly yayewn nw. So I recommend u not to ask this kind of Q😁
Jan 27, 2021Esun bawk activist alhonm neber😂
Jan 27, 2021አብዲሳን አላወቀውም ማን ነበር
Jan 27, 2021የአፍሪካ ፓለቲካ ራሡ ተዋናዮቹንም ግራ እንዳጋባ ነው የኖረው
Jan 27, 2021ሽሜ ኮንቪንስ and ኮንፉዝ ለማድረግ ነው የሄደው ሆዱ አይችልም አውርቶ እንሰማለን
Jan 27, 2021Bawkew min asdebekegn 🤷♂️
Jan 27, 2021Ewnetu eskifeneda bntebk new yemishalew🤷♀️
Jan 27, 2021