I was grade 12 last year and now I'm waiting for EUEE. Can I apply for USA scholarship given to Ethiopian students? Is it only for this year 12th students or for both years students? It is urgent only 2 days left for deadline please extend your help?
Jan 26, 2021ነፃ የትምህርት እድል ‼️ የአሜሪካን ኢምባሲ በኢትዮጵያ 🇺🇸🇪🇹 ለ20 ተማሪዎች ያዘጋጀው እድል:: በጣም በፍጥነት apply አርጉ Bliss Scholarships አሁንም ግሩም እድሎችን ይዞ መምጣቱን ቀጥሏል 😌😌 ( @bliss_scholarship ) የአሜሪካን ኢምባሲ Education USA 🇺🇸 በሚባል ፕሮግራሙ ስር በመላው ኢትዮጵያውያ ያሉ በኢኮኖሚ ደካማ የሆኑ ተማሪዎችን አወዳድሮ ለ20 ተማሪዎች አሪፍ እድል አመቻችቷል:: መስፈርት: 👉 አሁን የ12 ክፍል ተማሪ የሆነ:: አሁን በትምህርት ላይ ያለ (በቅርቡ ተፈታኞችም ጭምር):: 👉 ጥሩ ውጤት ያለው እናም የ10 ክፍል ብሄራዊ ፈተና ላይ Math, English, Physics, Biology and Chemistry ትምህርቶች ላይ “A” ያመጣ :: 👉 በስልጠናው ላይ ተገኝቶ መሳተፍ የሚችል:: የሚያስፈልጉ ዶክመንቶች: ♦️ የ10ኛ ክፍል የማትሪክ ወረቀት:: ♦️ ከ9-11 ክፍል ትራንስክሪፕት:: ♦️ ከትምህርት ቤት ወይም ከቀበሌ የሚፃፍ በኢኮኖሚ ደካማ እንደሆነ የሚናገር ደብዳቤ:: Deadline: January 28, 2021 (ሶስት ቀን የቀረው🏃♂️🏃♀️) ለማመልከት እንዲሁም ያሉትን እድሎች ለማየት ይህንን👉 https://sites.google.com/view/esp-2021/home ይጫኑ:: ከዛም Apply for Opportunity Fund Program በሚለው apply ያርጉ:: በፍጥነት #Share እናርግ ይህንን መረጃ ይህን እድል ብዙዎች እንዲሞክሩ እናድርግ:: 👉 @bliss_scholarship
Jan 26, 2021