Anonymous
#other
Is there any parking spot around/in unity park (አንድነት ፓርክ), is it okay to go by car
Dec 19, 20192 engagements
Is there any parking spot around/in unity park (አንድነት ፓርክ), is it okay to go by car
Dec 19, 2019ከአንድነት ፓርክ ቤተሰብ የተላከ ጥያቄ: ከስልክ በተጨማሪ በካሜራ መጠቀምስ ? የመኪና ማቆሚያ? በትራንስፖርት ከሆነ የት ነው የምንወርደው መግቢያ አማራጮች ካሉ። መልስ: ካሜራ የተከለከለ ሲሆን ፣ መኪና ከያዙ በመግቢያው አከባቢ ግራ እና ቀኝ ማቆም ይቻላል። በትራንስፖርት ከመጡ ለመውረድ የቤተመንግስት የሁዋላ መግቢያ(ከውጭ ጉዳይ ወደ ላይ ሲመጡ የሚያገኙት በር ነጭ ድንኳን የተጣለበት) እሱን መግቢያ ዪጠቀሙ ከዛ ውጭ ወደ ፓርኩ መግቢያ በር አልተዘጋጀም። @UnityPark
Dec 20, 2019Yeah. You just go and ask. That's what we did. There's some place around
Dec 20, 2019