ሰላም ሰዎች እኔ ከተወለድኩ ጀምሮ አባቴን ሲጠጣ ነው የማውቀው። እና አሁን ብሶበታል እያረጀ ነው እናም እኔ ለሱ እየፈራሁለት ነው። አሁን እዚህ ውስጥ ዶ/ር ወይም ፋርማሲስት ካላችሁ ፕሊስ እርዱኝ። አረቄ ወይም በአጠቃላይ አልኮል እንዳይወስድ ሊከለክለው የሚችል መድሃኒት ወይም መፍትሄ ካለ ፕሊስ። ምንም ጉዳት ሳያደርስበት።
Jan 26, 2021Disulfiram . search argiw/ew
Jan 26, 2021