Am i z only when ever i meet a girl it feels good at first,treat her right lelam lelam then all of z sudden it all fades away don't wanna see her don't wanna talk no more menamin...& so why is this ???
Dec 19, 2019ዶፓሚንህ ከናቹራል ውጭ ባሉ ነገሮች ላይ ከተያያዘ ጉድ ነው የምትሆነው ብሮ። እና ደግሞ ማየት ከቻልክ? አዲስ ነገር ስናገኝ ቤተሰባችንን ሣይቀር ከብዙ ጊዜ በኋላ አግኝተናቸው ደስ ብሎን ትንሽ ሳምንታት/ወር ስትቆይ ያ ስሜት ይጠፋብሀል። ተፈጥሮ! ተፈጥሮ መሆኑን ባትዘነጋ እመክርሀለው። እሷ ጥሩ ከሆነችልህ ያዛት! የትም እንዳትለቃት! ስሜትህን አትከተል። እና ደግሞ ሁሉንም ነገር ስለዛ ሰው ለማወቅ መሞከር ቢቀር። አንተም ስለአንተ ብዙ አትንገራት። ሚስተሪየስ ሲሆን ሁሉም ነገር ደስ ያሰኛል። ለአእምሮህ ሁሉንም ነገር ስለእሷ እንዲያቅ አታድርግ፣ አእምሮ ማለት አደገኛ መርዝ ነው። ነገ እሷ ጋር ቡና ቁጭ ብለህ እንዳትጠጣም ሊያደርግህ ይችላል። እሷ ጋር ትራቭል ማድረግ ትፈልጋለህ? ስለ እሷ አእምሮህ ብዙም እንዲያቅ አታድርገው። 100% ይሰራል።
Aug 06, 2026