ሰላም ሰዋች የወንድ ብልት ማስረዘምያ የት ላገኝ እችላለሁ ምታቁት የባህላዊ መዳኒት ካለም እባካችሁ አሳዉቁኝ....በዚ ምክንያት ሂወቴ እየተበላሸ ነዉ ሱስ ጀምርያለሁ 18 ኪሎ በሀሳብ ብቻ ቀንሻለሁ በዛ ላይ ቤተሰቦቼ ሱስ በመጀመሬ በጣም አዝነዋል ከምላችሁ በላይ እና እባካችሁ ተባበሩኝ
Jan 24, 2021Cameeee onnn man ጠዋት ጠዋት እየተነሳህ ሳብ ሳብ አድርገው
Jan 24, 2021