ሴቶች ለምን ትዋሻላችሁ?በእርግጥ ሁሉም ሴቶች ማለቴ አይደለም እኔ ከገጠመኝ አንፃራ ግን ሴቶች ውሽታም ነቸው ብየ መናገራ እችላለው።ከአንዴም ሁለቴ እኔ ሳልፈል ከሌላ ሰው ስልኬን በመውሰድ በጣም ብዙ አወሩኝ ከዚያ ፍቅራ እንዲይዝኝ የሚችላቸውን ሁላ አደረጉ የው ትንሽ ፍቅራ ያዘኝ ትንሽ ስቆይ ድብን ያለፈቅራ ያዘኝ ያው ከተዋወቅን አንድ አመት ሞላን በጣም ሁለታችንም በፍቅራ ወደቅን አንድ አመት ከግማሽ ሲሞላን ግን ኅደኞ እንዳላት ተነገራኝ እናም ልጅ ጭምራ ደስ የሚለው ግን sex አላደረግንም ነበራ ያኔ እኔ በጣም ተጎደው በአንድ ዮኒቨራስቲ ነበራ የምንማረው በጣም ከባድ ጊዜ አሳለፍኩ ይሕ ታሬክ ለኔ ሕልም ሕልም ሲመሥለኝ ለሁለተኞ ጊዜም አጋጠመኝ ስለዚሕ እንዴት ሴቶችን ልመናቸው ንገሩኝ እስኪ ለምን እያላቸው የለኝም ይላሉ ግን ይሕ ለኔ ግራ የገባኝ ጥያቄ ነው ከዚያ መኖራ አስጠላኝ ትምሕራት ጭምራ ለምን ለሁለተኞ ግዜ አጋጠመኝ ዛሬ የኔ ሕይወት በጣም ከባድ ላይ ነት እራዳታችሁ ያስፈልገኞል እኔ በዚች መሬት ላይ መኖሬ ያልተፈቀደልኝ መሠለኝ ሴቶችም ከኔ ጋ መኖራ
Jan 23, 2021Ena mlew slkh "ር "mesaf aychlm new weys awkeh nw
Jan 23, 2021