Anonymous
#education
Hi guyz, So, ከናንተ ውስጥ TOEFL የተፈተነ ሰው አለ? ክፍያውን እዚህ ኢትዮጵያ ሆኜ መክፈል እችላለሁ? ውጭ ሀገር በCredit Card የሚከፍልልኝ ሰው ስለሌለ ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ መክፈል ካልተቻለ፤ ውጭ ሀገር ዘመድ ያላችሁ እባካችሁ ተባበሩኝ 🙏 በCredit Card ከናንተ ዘመድ አስከፍዬ ብሩን እዚህ ልስጣችሁ። Thank you!
Jan 21, 20215 engagements