Anonymous
#technology
✳️ ሰላም ሰዎች አንድ ጥያቄ ነበረኝ 👇 👉 ስልኬን ከ Pc ጋር አገናኝቼ Data በ PC መጠቀም ፈልጌነበር እና በ Hotspot ላገናኝ ስል Pcዬ ላይ አይመጣም በ Usb Cable ሳገናኝ Pc ው ያለበት ቦታ ምንም ኔትወርክ የለም ዝለዚ ምን ላድርግ 👉በ Hotspot ማገናኘት ነው የምፈልገው እናም እስኪ ከ Usb cable ፣ Hotspot ውጪ ማገናኘት የሚቻልበት ሌላ መንገድ ካለ ንገሩኝ ወይም በ Hotspot አልገናኝም ያለበትን ምክኒያት ንገሩኝ 🙏
Jan 21, 20216 engagements