አሪፍ ምርቃት የምትሉትን ንገሩኝ እስቲ😌
Jan 21, 2021መልከ መልካም👩🦳 ፤ ከመቀሌ ቂጥ 🍑 ፤ ከሀዋሳ ቁሌታም 💃፤ ከድሬ Position 💦 ፤ ከሸገር ቁንጅና 🥰 ፤ ከአዳማ ሴት ያድልህ🙏
Jan 21, 2021አሪፍ ምርቃት የምትሉትን ንገሩኝ እስቲ😌
Jan 21, 2021መልከ መልካም👩🦳 ፤ ከመቀሌ ቂጥ 🍑 ፤ ከሀዋሳ ቁሌታም 💃፤ ከድሬ Position 💦 ፤ ከሸገር ቁንጅና 🥰 ፤ ከአዳማ ሴት ያድልህ🙏
Jan 21, 2021እንደ በርሜል የማይንከባለል ልጅ ይስጥህ እድሜህ ከ MissCall አይጠር ሽንት ቤት ለመጠቀም ስቴድ ሰው አለ አይበሉህ በሰው በር ላይ ስታልፍ እጣቢ አይድፉብህ ቤትህን የ china ሳይሆን Original እቃ ይሙላው ልጅ ለማጫወት ስታነሳ ፊትህ ላይ አይሽናብህ ታክሲ ላይ ወራጅ ስትል 3 K.M አሳልፎ አያውርድህ የፈሳኸው ፈስ ቦምብ ሆኖ አያጥፋህ ኮንዶሚንየም ተመዝግበክ እጣው ሳትሞት ይውጣልክ እቁብ የደረሰህ ቀን ሌባ አይዝረፍህ
Jan 21, 2021"እሺ ይበልሽ" That's the best I ever had. My Grand dad used to bless us all when we say እሺ for something he asked.!!!!
Jan 21, 2021ከሪፍት ቫሊ ካልሆነ ሁሉም አሪፍ ነው።😂😂😂
Jan 21, 2021😂😂😂😂😂🤝🤝🤝
Jan 21, 2021Fetari beselam weten endingeba yirdan...🙏
Jan 21, 2021ወልደሽ ሳሚ ሰርተሽ ቃሚ ምንም ነገር አትለቃቅሚ ከምትላላኪ ሁኚ አስመጪና ላኪ
Jan 21, 2021"Egizaber yetykshewn ayensash" ❤️ugh maryamn mcham maresawo merkat nw
Jan 21, 2021Tena ,selam , ereft na fkr ystsh 🥰
Jan 21, 2021Lebona yesth🙏
Jan 21, 2021"Wedaj ayasatah!"
Jan 21, 2021ተቆርሶ የማያልቅ እንጀራ ይሰጥህ🥰
Jan 21, 2021Edme ena tena ystsh and yemoke nuro yadlsh
Jan 21, 2021PhD😅😅😅😅
Jan 21, 2021Lbona ysth
Jan 23, 2021ቱ ቱ ቱ ቱ ቱ
Jan 21, 2021Slemn mrkat nw ahun abate regmognal ahun
Jan 21, 2021Ye A.A university mrqat newa😂😂😂
Jan 21, 2021Tebarki...yetmneshwn yasakalsh
Jan 21, 2021Alga lay weha temagn miyasbl Bale yesetesh
Jan 21, 2021