Hi. Guys, እሺ አንድ የሚገረመኝን ነገር ነው የማወያያችሁ። ያበጠውን ነው የማፈነዳው። አሁን የማወራው ግን ዘረኝነት እንዳልሆነ ሁላችሁም ተገንዘቡ። ሁላችንም ወደድንም ጠላንም በአሁን ሰዓት በኢትዮጵያ ተረኞች ሆነው በሁሉም ቦታ እየመሩ ያሉት የኦሮሞ ሰዎች ናቸው። ኦሮሞ ካልሆንክም ስራህ እንደማይፈፀም(እንደሚጓተት) የታወቀ ነው። ይህን ለማወቅ ወደአንድ የመንግስት መስርያ ቤት(ለምሳሌ Immigration) ጎራ ማለት ብቻ በቂ ነው። እና ራሱን ዋና መሪውን ጨምሮ ሁሉም ባለስልጣናት "ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ" በአፋቸው ይላሉ፤ እስኪበቃን ይሰብካሉ። መሬት ላይ የወረደው አሰራር ግን ሁላችንም እንደምናየው ነው!! ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የሚሉበት ምክንያት ግን አልገባ አለኝ። እስኪ check ላድርግ ብዬ ዝም ብዬ በየሚድያውም በየቦታውም ያሉ እንቅስቃሴዎችን ተከታተልኩ! ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት አፈር ከድሜ ሲበላ እንጂ ከፍ ሲል ግን በጭራሽ አልተመለከትኩም!! ወደ አማራ ክልል ሄድኩ። እስኪቀፈኝ ድረስ የኢትዮጵያ ባንዲራን ከኢትዮጵያዊ ማንነት ጋር ተባብሮ አየሁ! እዛ የታዘብኩት ኢትዮጵያዊው ማንነት እንደመሪውና የበታች ባለስልጣናት በአፍ ብቻ የሚገለፅ አልነበረም! ዘፈኑ ስለ ኢትዮጵያ፣ ልብሱ የኢትዮጵያ፣ ተግባሩ የሰብዓዊቷ ኢትዮጵያ....ተግባርን ከቃላት ጋር ያዋሃደ ነበር! Even ለአማራ ክልል ተብሎ የተሰራ ባንዲራ እኮ አለ። ግን በአደባባይና በልብስ ስፌት ላይ አይታችሁ የምታውቁ አላችሁ? የላችሁም!! እና አማራ ክልል ማንነቴ ብሎ የተቀበለው አማራነቱን ሳይሆን ኢትዮጵያዊነቱን መሆኑን በደንብ አስተዋልኩ! ዘረኛ ካልሆናችሁ በስተቀር ይህን በደንብ ማስተዋል ትችላላችሁ ወደ ኦሮሚያ ክልል ሄድኩ። በጣም የተገረምኩበትን ነገር አስተዋልኩ። ሰው የተቀበለውና ማንነቴ ያለው ኦሮሞነቱን ብቻ ነው። ባንዲራው የኦሮሞ፣ ዘፈኑ ስለ ኦሮሞ፣ አስተሳሰቡ በኦሮሞነት ብቻ የሚሽከረከር ... ነገር አስተዋልኩ! ወይ በኦሮሚያ ወይ በኦነግ ባንዲራ የተንቆጠቆጠ ልብስ ይደረጋል! እንኳን ኢትዮጵያዊነትን የሚሰብክ ነገር ይቅርና ኢትዮጵያን ስሟን እንኳን ከአንድም ሰው አልሰማሁም! በዚህም የኦሮሞ Mindset ላይ "ኦሮሞ" የሚል ነገር ብቻ እንዲሰርፅና ለኢትዮጵያ ግድ እንዳይሰጥ አድርገው እንደሰሩባቸው ተገነዘብኩ! በዚህም መሪውና ተከታይ ባለስልጣናቱ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የሚሉት ሰበካ መሬት ጋር ከማየው ነገርና ከላይ ካልኳችሁ ኦሮሚያ ክልል ካስተዋልኩት ነገር አንፃር ማጃኮበያ ቃላቸው እንደሆነ ተረዳሁ! ወዲያው በሀሳቤ የጃዋር መሀመድ የአንድ ቀን ንግግሩ ትዝ አለኝ "የኢትዮጵያ ባህል ሲባል ወዲያው የሚነሳው የሀበሻ ልብስና እስክስታ ብቻ ነው። የኦሮሞስ ለምን አይባልም?" የሚለው ንግግሩን አስታወስኩ!! በጣም ነው የሳቅኩት! ግን ከበታችነት ስሜት የወጣ ንግግር እንደሆነ ወዲያው አስተዋልኩ! ተመልከቱ እስኪ፤ አንድ ስለ ኢትዮጵያ ሳይሆን ስለ ኦሮሞ ብቻ የሚሰብክ ዘፈንና ጭፈራ፣ በኦሮሚያ ባንዲራ የተንቆጠቆጠ ልብስ እንዴት ተብሎ ነው የኢትዮጵያ ባህል ሲባል ቀድሞ የሚነሳው? በኦነግና በኦሮሚያ ባንዲራ ያንቆጠቆጥከው ልብስ ነው ወይስ በኢትዮጵያ ባንዲራ ያንቆጠቆጥከው የሀበሻ ልብስ ነው የኢትዮጵያ ባህል ሲባል ቀድሞ ሊነሳ የሚገባው? ስለ ኦሮሞ ብቻ የዘፈንከው ዘፈንና ጭፈራ ነው ወይስ ስለ ኢትዮጵያና ጀግንነቷ የዘፈንከው ዘፈንና እስክስታ ነው የኢትዮጵያ ባህል ሲባል ቀድሞ ሊነሳ የሚገባው? ብቻ ብዙ ነገር ታዘብኩ!!! ይህን እውነት የምታነቡ የኦሮሞ ተወላጆች ዘረኝነት ምናምን እንዳይመስላችሁ! በቃ እውነት ስለሆነ ነው! 3ኛውን አይናችሁን ክፈቱና እስኪ ለአንድ ደቂቃ በዝምታ ሆናችሁ ታዘቡ ትገረማላችሁ! 👉 እና የእኔ #ጥያቄ፣ ይህ አይነት "የእኔ ብቻ" አስተሳሰብ ከምን የመነጨ ይመስላችኋል? ድሮ ኦሮሞ ነበር!! እንዲህ አይነት አስተሳሰብና አዕምሮ ግን አልነበረም! እኔ የማውቀው ኦሮሞ "ና ሀገርህ ኢትዮጵያ ተወራለች" ተብሎ በነጋሪት ሲነገረው ሚስቱን ትቶ ልጆቹን አስከትሎ ለኢትዮጵያ የሚሞት ነበር። አሁን ግን ኦሮሞነት ከሚል አስተሳሰብ ያልወጣ ጭንቅላት ያላቸው ኦሮሞዎች ነው የተፈጠሩት! ስለ ኢትዮጵያ ግድ የማይሰጣቸው! ይህ እንዴት ሊሆን ቻለ? ኦሮሞ ድሮ ይከበርና ይፈራ ነበር። ምክንያቱም ስለ ብሄሩ እንኳን ሳያስብ ኢትዮጵያዊ ጀግና ስለሆነ ይከበር ነበር! አሁን ግን ኢትዮጵያዊ ማንነትን ረስተው ኦሮሞ ኦሮሞ የሚሉ ሰዎች ኦሮሞነታቸውን በግድ ሊያሳምኑ የሚሞክሩ ሰዎች በተግባራቸው የMeme ሰለባ ከመሆንና መቀለጃ ከመሆን ባለፈ ያመጡት ነገር ምንድነው??? ይህንን እውነትስ ማሰብ ለምን ተሳናቸው??? ጥያቄውን መልሱልኝ! እና ትንሽ የወዳጅ ምክር ሰጥቼ ላብቃ! ይህ የወዳጅ ምክሬ አዲስ Mindset ለመፍጠር ያለመ ነው! #የወዳጅ_ምክር: ክልል የተፈጠረው ትናንት ነው። አማራ ክልል ኦሮሚያ ክልል ትግራይ ክልል ተብሎ የተፈጠረው ትናንት ነው። ከዛ በፊት አማራ አለ ግን በግዛት የተወሰነ አልነበረም! ከዛ በፊት ኦሮሞ አለ ግን በግዛት የተወሰነ አልነበረም! ከዛ በፊት ትግሬ አለ ግን በግዛት የተወሰነ አልነበረም!! ሁሉም ሀገሬ በሚላት ኢትዮጵያ እየተዟዟሩ ይወልዱ ይዋለዱ ይሰሩ ነበር!!! አማራነታቸውን ኦሮሞነታቸውን ትግሬነታቸውን እኮ ያውቁታል ግን ትዝ አይላቸውም! ትዝ የሚላቸው ኢትዮጵያዊነታቸው ነው!! አማራው ግዛት አነሰኝ ከግዛቴ ውጡ አይልም! ኦሮሞውም ትግሬውም ግዛት አነሰኝ ከግዛቴ ውጡ አይሉም! ግዛት የላቸውም! እነሱ ግዛት ብለው የሚያስቡት ከላይ ከሰሜን እስከ ደቡብ ከምስራቅ እስከ ምዕራብ ድረስ ያለውን የኢትዮጵያ ግዛት ነው! ይህን ግዛት ጥሶ የሚመጣ የውጭ ወራሪን በጋራ ይከላከላሉ እንጂ በግዛት አይጣሉም!! ማንነታቸውም ኢትዮጵያ ነቸሰ እንጂ አማራ ኦሮሞ ወይም ትግሬ አልነበረም!! ያኔ ዘፈኑ ቀረርቶው ሽለላው ሁሉ ስለ ኢትዮጵያ እንጂ ስለ ብሄር አልነበረም! ይህ ግን በአሁኖቹ በኛ ተተካና የምንዘፍነው ስለ ኦሮሞነት ሆነ!! ለምን? ምክንያቱም ኦሮሞን የወረደ Mindset እንዲኖረው አድርገው ስለሰሩት! ይህን የምታነብ ኦሮሞ #አለህ? ቅር አይበልህ። እውነታው ነው። የወረደ Mindset እንዲኖርህ አድርገው ሰርተውህ ነው እንዲህ የማንም መቀለጃና ተሰዳቢ ያደረጉህ!! ይህን ባንተ የሚቀለደውን ቀልድ ማቆም የምትችለው በግድ በኦሮሞነቴ አክብሩኝ ብለህ አይደለም!! ኢትዮጵያዊ ስትሆን ነው! እንደድሮ ኢትዮጵያዊ ማንነትን ከፍ ስታደርግ፣ ኦሮሞ ኦሮሞ ከማለት ወጠህ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ማለት ስትጀምር ነው የምትከበረው! እንጂ ሁሉም የኔ እያልክ፣ ቋንቋህን ሁሉም ላይ ጭኜ፣ ኦሮሞ ኦሮሞ እያልኩ ነው የምከበረው ካልክ ትሳሳታለህ። ሰዳቢህና ናቂህ የሚያለምጥብህ ነው የሚበዛው!! እና ይህን እውነት ተቀብለህ እስኪ Mindsetህን አስተካክል። የኢትዮጵያዊ ወዳጅህ ምክሬ ነው! እኔ አማራም ኦሮሞም #አይደለሁም! ብሄር የለኝም! እና አማራ ስለሆንክ ነው ዘረኛ የሆንከው ምናምን የሚለውን አሁን የተፈጠረብህን ሀሳብህን አስወግድ! ካመንከኝም ካላመንከኝም ብሄር የለኝም! ብሄሬን አላውቀውም ግን ዝም ብዬ ተወልጃለሁ። ቅር ያለህና "ኧረ አንተ ዘረኛ አትሁን" ምናምን የምትል ካለህ ቅራሬ ጠጣ ብዬ በትህትና እነግርሃለሁ!! እኔ የተከድኖ ይብሰል ነገር አይመቸኝም! እንዲህ በግልፅ ተነጋግሮ መፍትሔ ማምጣት ነው የሚበጀው! Thank you!
Jan 21, 2021The record of the longest question in this channel ever👏👏
Jan 21, 2021