Btw an idea has been tomenting me in these 2 months, like everyone in Ethiopia is acting like he/she is against tplf officials. ግን ከ3 አመት በፊት እነሱ ሲዘርፉ ሲገድሉና ሲያስገድሉ ያዩ ወጣቶች ሲቃወሙ የት ነበራችሁ? በዚህ ተቃውሞ ብቻ ከኦሮሚያና አማራ ክልል ብቻ ቢያንስ 5000 ወጣት እየሞተ እያወቃችሁ ያኔ ግን ጠባብ፣ ዘረኛ፣ ዋልታ ረገጥ እያሉ ስም ከመስጠት ውጪ ወንጀለኞቹን ባለስልጣናት ለማስወረድ ምን contribute አረጋችሁ ? At least የነዛ የተቃውሞ መነሻ ምን እንደሆነ ለማወቅ ሞክራቹሃል? ከዛ አሁን ከስልጣን ሲወርዱ(ምስጋና ለታገሉት activists እና ወጣቶች) ደሞ መሳደብ ጀመራችሁ። ቆይ ስርዓት በተቀየረ ቁጥር እንደ ETV ከመጣው ሁሉ ጋር አብሮ ማሽቃበጥ ለምን አስፈለገ? No offense though( እውነታ ስለሆነ)
Jan 21, 2021u r right gn ante hzbun tlaleh even the politicians ene demeke mekonnen'n ene gedu andargachew mnamn bcha meat rasachew erasu ke tplf ga abrew yeneberu aydelu ende🤷🏽♀
Jan 21, 2021