Experts needed here, Which one is better to use? A Kali Linux OS via VM or should I dual boot my PC?
Jan 21, 2021If your pc specs are high use VM
Jan 21, 2021Experts needed here, Which one is better to use? A Kali Linux OS via VM or should I dual boot my PC?
Jan 21, 2021If your pc specs are high use VM
Jan 21, 2021Kali Linux tutorial part 2 ሠላም ውድ የProfessional Hacking tricks ቤተሠቦች በዚህ tutorial ላይ የምናየው Kali Linuxን ኮምፒውተራችን ላይ በስንት ዓይነት መንገድ Install ማድረግ እንደምንችል እንዲሁም ጥቅምና ጉዳቸውንም በሠፊው የምናይ ይሆናል። Kali Linuxን በ4 ዓይነት መንገድ መጠቀም እንችላለን።እነርሡም፦ 1.በVirtual machine 2.ከምንጠቀመው OS ጋር አብሮ እንዲሠራ ማድረግ(Dual booting) 3.እንደ ዋንኛ OS መጠቀም(As main os) እና 4.በቀጥታ Install ሣናደርገው በUSB ወይም በCD መጠቀም(Live mode) ናቸው። 1.በVirtual machine ✅ በዚህ ዘዴ Kali Linuxን በVirtualization ሶፍትዌሮች እንደ Virtual box, Vmware Workstation እና የመሣሠሉትን ተጠቅመን Install የምናደርግበት ዘዴ ነው። Kali Linuxን በዚህ ዘዴ Install ማድረግ ብዙ ጥቅሞች እና የተወሠኑ ደካማ ጎኖች አሉት። ጥቅሞች፦ 1.የምንጠቀመውን OS ሳናጠፋ ሌሎች OSችን መጫን ያስችለናል።ለምሳሌ Windows OS የምንጠቀም ቢሆን Windowsን ሣናጠፋ Kaliን መጫን እንዲሁም መጠቀም ያስችለናል። 2.የተለያዩ OSችን በአንድ ጊዜ መክፈት እንድንችል ያደርጋል። 3.በVirtual machineችን ላይ install የተደረገው Kali Linuxችን Hack ቢደረግ ትክክለኛ OSችን ላይ ምንም ጉዳት አያመጣም።ማለትም Virtual machineችን ላይ ቫይረሶች እንዲሁም ማልዌሮች ቢጫኑና Virtual machineችን ላይ Install ያደረግነው OS ቢበላሸም ትክክለኛ OSችን ላይ ምንም ጉዳት አያደርስም። ጉዳቶች፦ 1.ትክክለኛ OS ስላልሆነ(Virtual/ምናባዊ ስለሆነ) ኮምፒውተራችን ላይ ያሉትን Hardwareች መጠቀም አንችልም።ለምሳሌ Internal wifi adapterችንን በVirtual machine ልንጠቀመው አንችልም።በዚህም ምክንያት wireless hacking/wifi hacking ማከናወን አንችልም External wifi adapter እስካልገዛን ድረስ!!! 2.በVirtual machine የምንጠቀም ከሆነ የማይሠሩ Toolች አሉ። 3.በተወሠነ መልኩ የኮምፒውተራችንን ፍጥነት ይቀንሣል። 2.ከምንጠቀመው OS ጋር አብሮ እንዲሠራ ማድረግ(Dual booting) ✅በዚህ ዘዴ Kaliንም ሆነ ማንኛውንም OS የምንጠቀመውን OS ሳናጠፋ ከምንጠቀመው OS ጋር አብሮ እንዲሄድ ያደርጋል።ይህም ዘዴ እንደ Virtual machine የራሱ የሆነ ብዙ ጥቅም እና የተወሠነ ደካማ ጎን አለው። ጥቅሞች፦ 1.እንደ Virtual machine ይሄም የምንጠቀመውን OS ሳናጠፋ ሌሎች OSችን መጫን ያስችለናል።ለምሳሌ Windows OS የምንጠቀም ቢሆን Windowsን ሣናጠፋ Kaliን መጫን እንዲሁም መጠቀም ያስችለናል። 2.የኮምፒውተራችንን Hardware መጠቀም ያስችለናል።ለምሣሌ Internal wifi adapterችንን እንድንጠቀም ያስችለናል።ስለዚህ External wifi adapter መግዛት ሳይጠበቅብን በInternal wifi adapterችን ብቻ wireless hacking/wifi hacking ማከናወን እንድንችል ይረዳናል። 3.ሁሉም Toolች በዚህ ዘዴ ይሠራሉ ወይም ጥቅም ይሠጣሉ ማለት ነው። ጉዳቶች፦ 1.ከትክክለኛ OSችን ጋር ግንኙነት ስላለው Hack ብንደረግ ወይም ቫይረሶች እንዲሁም ማልዌሮች ቢገቡበት ኮምፒውተራችን ላይ ጉዳት ይደርሳል። 2.የተለያዩ OSችን በአንድ ጊዜ መክፈት እንድንችል አያደርግም/ከአንዱ OS ወደሌላው OS ለመሻገር የግዴታ ኮምፒውተራችንን Restart/Reboot ማድረግ ይጠበቅብናል። 3.በተወሠነ መልኩ የኮምፒውተራችንን ፍጥነት ይቀንሣል። 3.እንደ ዋንኛ OS መጠቀም(As main os) ✅ በዚህ ዘዴ Kaliን እንደ ዋነኛ OS አርጎ መጠቀም ነው።ማለትም ቀድመን እንጠቀመው የነበረውን OS ሙሉ በሙሉ አጥፍተን Kaliን መጠቀም ማለት ነው።Kaliን በዚህ ዘዴ Install ማድረግን አላበረታታም።(የግል አስተያየቴ ነው!!) 4.በቀጥታ Install ሣናደርገው በUSB ወይም በCD መጠቀም(Live mode) ✅ በዚህ ዘዴ Kaliን ኮምፒውተራችን ላይ ሳንጭነው በቀጥታ/Live የምንጠብቀምበት ዘዴ ነዉ።በዚህ ዘዴ የተወሠኑ Toolች ብቻ ነው የሚሠሩት!!! የዛሬው tutorial ይሄን ይመስል ነበር።በዚህ Tutorial ብዙ ነገር እንዳገኛችሁ ተስፋ አደርጋለሁ።ያላችሁን ሀሳብ እና አስተያየት በ @Techonly_Bot ላይ ልታደርሱልኝ ትችላላችሁ።በሚቀጥለው Tutorial(Kali Linux tutorial part 3) እስክንገናኝ ድረስ ደህና ሁኑ። ✅Original posted by ፦ Mr.Anonymous ❌Don't copy paste without giving credit to ፦ @Anonymous_hacker1 🔰Share and Support us @hacktechet🔰
Feb 14, 2021I use the vertual once because in case of dual mode, one of the OS may crush at a certain time
Jan 21, 2021its better to use vm if u need to use your windows too sometimes dual boot arif aydelem
Jan 21, 2021i'm gonna be honest if u know ur way around kali just install it ditch windows bruh, kali is way more efficient than windows, u can install kali and if u need it, use windows via VM
Jan 21, 2021Vm
Jan 21, 2021am not an expert gin since day 1 jemro ene dual boot new yemtekemew ena , dual boot yemishal yimeslegnal ke vm
Jan 21, 2021Dual if your PC can handle it
Jan 21, 2021If your pc specs are high try dual boot🤷♂
Jan 21, 2021