Anonymous
#relationships
ሰላም በጣም አስፈላጊ ስለሆነ ነው ቺክ ጊቢ ውስጥ date አድርጌ ነበር እናም የናንተን እርዳታ እሻለሁ! ከዚ በፊት ቺክ አናግሬም ቀጥሬም አላቅም ይህ የመጀመሪያዬ ነው ግን ስለ እሷ አላቅም። እና እናንተን ልጠይቃችሁ ምፈልገው date ስታደርጉ ምን አይነት ቦታ ትመርጣላቹ? ምን አይነት ግብዣ ነው አሪፍ ሚሆነው? እናንተስ ቺኮች እንዴት አይነት ግብዣና ቦታ እናንተን ይስባል? please it is urgent help me!
Jan 20, 202125 engagements